Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው ተሾሙ።
የፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ከሕዳር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳዳር ሆነው መሾማቸውን መግለጹን ኢዜአ ዘግቧል።
በታዳጊ ማህሌት ተክላይ ላይ የግድያ ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች ላይ እስከ ሞት የሚደርስ የፍርድ ውሳኔ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ 23 ሕዳር፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የመቐለ ከተማ መካከለኛ ፍርድ ቤት በታዳጊ ማህሌት ተክላይ ላይ የግድያ ወንጀል የፈፀሙ ተከሳሾች ላይ የፍርድ ውሣኔ ሰጥቷል፡፡
የ16 ዓመት ታዳጊዋ የዓድዋ ከተማ ነዋሪ ማህሌት ተክላይ መጋቢት 10 ቀን 2016ዓ.ም ወደ ትምህርት ቤት…
በማህበራዊ ዘርፎች ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤይድ) በማህበራዊ ዘርፎች ላይ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ውይይት አካሄዱ።
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) እና በኢትዮጵያ የዩኤስኤይድ…
አንድነታችንን ለመናድ ያሰቡ ባንዳዎች ህልም በመከላከያ ሠራዊትና በህዝባችን ትብብር ከሽፏል – ሌ/ጄ ሹማ አብደታ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጠላቶች ተደግፈው አንድነታችንን ለመናድ ያሰቡ ተላላኪ ባንዳዎች ህልም በመከላከያ ሠራዊትና በህዝባችን ትብብር ከሽፏል ሲሉ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገለጹ፡፡
ሌ/ጄ ሹማ አብደታ የካራማራ ኮርስ ሰልጣኝ…
ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ በሥርዓተ-ምግብ ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሥርዓተ-ምግብ ማጠናከሪያ ተግባራት በይበልጥ ውጤታማ ለመሆን በምታደርገው ጥረት ኖርዌይ ድጋፏን እንምታጠናክር አስታወቀች፡፡
የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከኖርዌይ አምባሳደር ስቲያን ክሪስተንሰን ጋር ካርቦን…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባልደረባ ወድቆ ያገኙትን 50 ሺህ ዶላር ለባለቤቱ አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሴኪዩሪቲ ክፍል ባልደረባ ፍሬዘር በቀለ ወድቆ ያገኙትን 50 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ለባለቤቱ አስረከቡ፡፡
ገንዘቡን አቶ ፍሬዘር ሕዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከመንገደኛ ወድቆ ማግኘታቸውን አየር መንገዱ አስታውቋል፡፡…
ኢትዮጵያ ጊዜያዊ የደን ልማት አስተዳደር ደረጃ ማረጋገጫ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደን አስተዳደር ምክር ቤት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ የደን ልማት አስተዳደር ደረጃ ማረጋገጫ ማግኘቷን ይፋ አድርጓል።
ዛሬ ይፋ የተደረገው የደን አስተዳደር ስታንዳርድ የኢትዮጵያን የደን ልማት ዘርፍ በማጠናከር ለዓለም ገበያ የሚቀርቡ የደን ልማት ምርቶችን…
የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ምህረት …
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በጦር መሳሪያና ታክስ ተጠርጥሮ ሊቀጣ ለነበረው ልጃቸው ሀንተር ባይደን ምህረት ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡
ሀንተር በዚህ ወር በፌደራል ወንጀል በጦር መሳሪያና ታክስ ማጭበርበር ክስ ቀርቦበት ለዓመታት ዘብጥያ ሊወርድ…
ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ጠንካራ አየር መንገድ መገንባት መቻሏ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፉ ላለፉት 80 ዓመታት ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ በአፍሪካ ጠንካራ አየር መንገድ መገንባት መቻሏ ተገለፀ።
የዓለም አቀፉ የሲቪል አቪየሺን 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ጋር በመተባበር…
የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ችግሮችን በውይይት በመፍታት በጋራ መስራት እንደሚገባ አስገነዘቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ችግሮችን በሰላማዊ ውይይት በመፍታት ለሀገር ዕድገት በትብብር መስራት እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡
በመቐለ የተሀድሶ ስልጠና ማዕከል የገቡ 320 የቀድሞ ታጣቂዎች ስልጠናቸውን በማጠናቀቅ የዘላቂ ማቋቋሚያ የገንዘብ…