Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ጠንካራ አየር መንገድ መገንባት መቻሏ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፉ ላለፉት 80 ዓመታት ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ በአፍሪካ ጠንካራ አየር መንገድ መገንባት መቻሏ ተገለፀ። የዓለም አቀፉ የሲቪል አቪየሺን 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ጋር በመተባበር…

የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ችግሮችን በውይይት በመፍታት በጋራ መስራት እንደሚገባ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የትግራይ ክልል ታጣቂዎች ችግሮችን በሰላማዊ ውይይት በመፍታት ለሀገር ዕድገት በትብብር መስራት እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ በመቐለ የተሀድሶ ስልጠና ማዕከል የገቡ 320 የቀድሞ ታጣቂዎች ስልጠናቸውን በማጠናቀቅ የዘላቂ ማቋቋሚያ የገንዘብ…

የክልሉ አቀማመጥ ሠመራ ኢንዱስትሪ ፓርክን ለወጪ ንግድ መር ኢንቨስትመንት ተመራጭ ማድረጉ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ስትራቴጂካዊ አቀማመጥ እና ያለው የተፈጥሮ ሀብት ምርት አቀነባብረው ለሀገር ውስጥና ለውጪ ገበያ የሚያቀርቡ የሠመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኩባንያዎችን ተመራጭ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ተፈጥሮ ሀብት፣ ሰላም እና ወጣት የሰው ኃይል ፓርኩ…

መቄዶንያ የሰው ልጆች ያለምንም ልዩነት የሚደገፉበት ማዕከል መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የሰው ልጆች ያለምንም የሀይማኖት፣ የዘር፣ የቀለም ልዩነት የሚደገፉበት ማዕከል መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከማዕከሉ ጋር በመተባበር የፀሎት መርሐ ግብር የሃይማኖት…

 አየር መንገዱ ለአፍሪካ አቪዬሽን ልህቀት እያበረከተ ላለው አስተዋፅዖ ሽልማት ተበረከተለት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ በርካታ መዳረሻዎች የበረራ አገልግሎት በመስጠት የአፍሪካን አቪዬሽን ኢንዱስትሪ በማሳደግ ረገድ ላለው ቁርጠኝነት እና ለአቪዬሽን ልህቀት እያበረከተ ላለው አስተዋፅዖ የዕውቅና ሽልማት ተበረከተለት። አየር መንገዲ…

የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ስምምነት ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው – ሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል መንግስትና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት መካከል የተካሄደው ስምምነት ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ መንገድ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ በኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ከፍተኛ አመራር…

 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ መጋዝን ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ85 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ መጋዝን እና ሌሎች የአገልግሎት መስጫ ተቋማት ተመርቀዋል፡፡ በዚህ ወቅት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)÷ የውጭ ንግድ ግብይትን በማሳለጥና…

የሰላም ስምምነቱ በኦሮሞ ሕዝብ የፖለቲካ ትግል ታሪክ ውስጥ ታላቁ ምዕራፍ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት በኦሮሞ ሕዝብ የፖለቲካ ትግል ታሪክ ውስጥ ታላቁ ምዕራፍ ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። አቶ ሽመልስ በዛሬው ዕለት የተፈረመውን…

በኦሮሚያ ክልል መንግስትና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መካከል የተፈረመው ስምምነት ሊበረታታ የሚገባው ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል መንግስት እና በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ክንፍ መካከል የተፈረመው የሰላም ስምምነት እጅግ ሊበረታታ የሚገባው ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል…

የሳርቤት አደባባይ-መካኒሳ-ፉሪ ሀና የኮሪደር ልማት የስራ ሂደት ተገመገመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳርቤት አደባባይ-መካኒሳ-ፉሪ ሀና በመገንባት ላይ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት የስራ ሂደት መገምገሙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳመለከቱት፤ የኮሪደር ልማት ስራው 18…