Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአፍሪካ ህብረትና ፈረንሳይ አጋርነትን ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽንና የፈረንሳይ ከፍተኛ ስትራቴጂካዊ ምክክር በህብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በውይይቱ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማትና የአውሮፓና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂያን-ኖኤል…
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች አስመርቋል፡፡
89ኛ የምስረታ በዓሉን እያከበረ የሚገኘው የአየር ኃይሉ፤ የሰራዊቱን ኑሮ ለማሻሻል እና የውጊያ መሠረተ ልማቶችን ለማሟላት ታሰቢ…
የኢትዮጵያ አየር ሃይል ያሠለጠናቸውን ሙያተኞች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ያሰለጠናቸውን የተለያዩ ሙያተኞች አስመርቋል።
አየር ኃይሉ "የተከበረች ሀገር የማይደፈር አየር ሀይል" በሚል መሪ ሀሳብ 89ኛ የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው።
በዓሉን ምክንያት በማድረግ አብራሪዎች፣ እጩ መኮንኖች፣…
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የቻይና ብሔራዊ ኢሚግሬሽን አሥተዳደር በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የቻይና ብሔራዊ ኢሚግሬሽን አሥተዳደር በትብብር ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡
የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጎሳ ደምሴ የቻይና ብሔራዊ ኢሚግሬሽን አሥተዳደር የውጭ ዜጎች አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ቼን ዮንግሊ…
በአዲስ አበባ የባቡር ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ታሪፍ ማሻሻያ መደረጉን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
በዚሁ መሠረት ከታኅሣስ 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በመዲናዋ ተግባራዊ የሚደረግ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ታሪፍ…
ኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኒውዮርክ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 7 አሳደገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ኒውዮርክ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ከአራት ወደ ሰባት ማሳደጉን አስታውቋል፡፡
አየር መንገዱ ከሕዳር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ ወደ ኒውዮርክ በሳምንት አራት ጊዜ ሲያደርግ የነበረውን…
ፓርቲያችን ብልፅግና በሪፎርም የተመዘገቡ ድሎችን ወደ እመርታ ለማሸጋገር እየተዘጋጀ ነው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርቲያችን ብልፅግና በሪፎርም የተመዘገቡ ድሎችን ወደ እመርታ ለማሸጋገር እየተዘጋጀ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ።…
ካናዳ በጤናው ዘርፍ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ጆሿ ታባህ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ሁለቱ ሀገራት በጤናው ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
ዶ/ር መቅደስ÷በኢትዮጵያና ካናዳ መካከል ያለው…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም ሚኒስትር አድርገው ሾሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር በማድረግ ሾመዋል።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ መሐመድ እድሪስን የሰላም…
በሲዳማ ክልል የግርብና ስራን ለማዘመን የተለያዩ ኤኒሼቲቮች እየተተገበሩ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የግብርና ትራንስፎርሜሽን ፍኖተ ካርታ ማስጀመሪያ አውደ ጥናት በሃዋሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡
የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በወቅቱ እንዳሉት÷ የክልሉን ኑሮ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የተለያዩ ኢኒሼቲቮችን በመቅረጽ በትኩረት…