Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ ከብሪክስ ሀገራት ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት መስኮች ለመስራት ዝግጁ ናት – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከብሪክስ ሀገራት ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት መስኮች በስፋት ለመስራት ዝግጁ ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሞስኮ እየተካሄደ ባለው የብሪክስ ቢዝነስ ፎረም ላይ በዙም ባደረጉት ንግግር፤…
የዓለም አስተዳደራዊ መዋቅር ለታዳጊ ኢኮኖሚ ምላሽ ሰጪ እንዲሆን በንቃት መስራት አለብን – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት የዓለም አስተዳደራዊ መዋቅር ለታዳጊ ኢኮኖሚ ምላሽ ሰጪ እንዲሆን በንቃት መስራት አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሞስኮ እየተካሄደ ባለው የብሪክስ ቢዝነስ ፎረም ላይ በዙም…
የኢትዮጵያ ሠነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ በምስራቅ አፍሪካና በኢትዮጵያ የፋይናንስ ገበያን ማጎልበት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ በምስራቅ አፍሪካና በኢትዮጵያ የፋይናንስ ገበያን ማጎልበት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ዋና ዳይሬክተር ጥላሁን ካሳሁን (ዶ/ር)፣…
በኮንትሮባንድ ቁጥጥር ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ሀብት ማዳን መቻሉ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 ዓ.ም 1ኛ ሩብ ዓመት በኮንትሮባንድ ቁጥጥር ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ የሀገር ሃብት መዳኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገልጿል፡፡
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የ2017 ዓ.ም 1ኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸሙን የገመገመ ሲሆን÷በዚህ ወቅት…
የምክር ቤት አባላት የሀገር ህልም እንዲሳካ ለማስቻል ከፍተኛ ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል-አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ህልም እንዲሳካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሚናቸውን መወጣት አለባቸው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለፁ።…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ለሦስት ከፍተኛ ኃላፊነቶች ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡
በዚሁ መሠረት ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ሰላማዊት ካሳ የቱሪዝም ሚኒስትር እንዲሁም ሃና አርዓያሥላሴ የፍትሕ ሚኒስትር…
ኢትዮጵያ አስተማማኝ የጸጥታና ደኅንነት ተቋም መገንባቷ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ የታገዘ ጠንካራና አስተማማኝ የፀጥታና ደኅንነት ተቋም መገንባቷን የአፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትሮች እና ወታደራዊ አታሼዎች ተናገሩ።
በኢትዮጵያ አስተባባሪነት የተዘጋጀው የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ “አፍሪካ በጠንካራ…
የኢትዮጵያ እና የጀርመን ልማት ባንኮችን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና የጀርመን ልማት ባንክ በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ ትብብራቸውን በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሂዷል፡፡
ውይይቱን ያደረጉት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት እመቤት መለሠ (ዶ/ር) እና የባንኩ ማኔጅመንት…
አብርሆት የትውልዶችን ልቦና በእውቀት ለማብራት የተቋቋመ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት የትውልዶችን ልቦና በእውቀት ለማብራት የተቋቋመ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷አብርሆት የትውልዶችን ልቦና በእውቀት ለማብራት የተቋቋመ ነው ብለዋል፡፡
በሕንፃው…
የግብርና ኢኒሼቲቮችን ምርታማነትንና ጥራትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የግብርና ኢኒሼቲቮችን ከማስተዋወቅ አልፎ ምርታማነትንና ጥራትን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በብዛት፣ በፍጥነት እና…