Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የካፒታል ገበያው ጅማሬ የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ድንቅ ክዋኔ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፒታል ገበያው ጅማሬ ኢትዮጵያን ወደ ተሳለጠና ዘመናዊ የአክስዮን ገበያ ስርዓት የሚያስገባትና የህዝቡን ተጠቃሚነት የሚያሳድግ ድንቅ ክዋኔ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ፡፡
ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት…
በቴክኖሎጂ ፈጠራ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውድድር ኢትዮጵያውያን 3ኛ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የቴክኖሎጂ ፈጠራ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውድድር ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪዎች 3ኛ ደረጃ በመያዝ 4 ሺህ ዶላር ተሸለሙ፡፡
ከ48 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ እና ታዳጊዎች የተሳተፉበት የቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር የማጠቃለያ ሥነ-ሥርዓት በአዲስ…
የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ለሽያጭ ዝግጁ መሆን የታሪካዊ ክንውን ምዕራፍ ማሳያ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ የአክሲዮን ለሽያጭ ይፋ አድርገዋል፡፡
ይህን ተከትሎም በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በዛሬው ዕለት 10 በመቶ የኢትዮ ቴሌኮም አክሲዮን ለሽያጭ ዝግጁ መሆኑ የታሪካዊ…
የኢትዮ ቴሌኮም 10 በመቶ የአክሲዮን ሽያጭ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮ ቴሌኮምን 10 በመቶ የአክሲዮን ሽያጭ ይፋ አደረጉ፡፡
ኢትዮ-ቴሌኮም ካለው አጠቃላይ የአክሲዮን ድርሻ ውስጥ 10 በመቶውን ነው በዛሬው ዕለት ለሽያጭ ይፋ ያደረገው፡፡
የእያንዳንዱ አክሲዮን ዋጋም…
የውጭ ምንዛሪ ግብይትን ለማሳለጥ ድጋፋችን ይቀጥላል- አቶ ማሞ ምህረቱ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ግብይት እንዲሳለጥ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የባንኩ ገዥ ማሞ ምህረቱ አረጋገጡ፡፡
አቶ ማሞ በቦሌ የተከፈቱ እና ሥራ የጀመሩ ሁለት የውጭ ምንዛሪ ግብይት ቢሮዎችን በመጎብኘት አበረታትተዋል፡፡…
የቢሾፍቱ የኮሪደር ልማትን ለማፋጠን የሚያስፈልጉ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢሾፍቱ የኮሪደር ልማት ሥራን ይበልጥ ለማፋጠን የሚያስፈልጉ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ ማለዳ የቢሾፍቱ የኮሪደር ልማት ሥራ ያለበትን…
14ኛው የአፍሪካ ጠበቆች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የአፍሪካ ጠበቆች ጉባዔ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት ማንዴላ አዳራሽ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል ።
በጉባዔው የፍትሕ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖና የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት…
የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮችና ወታደራዊ አታሼዎቹ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮችና ወታደራዊ አታሼዎቹ በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ስር የሚገኙ ልዩ ልዩ ፋብሪካዎችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ ወቅት ስለ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽኑ ፋብሪካዎች ዝርዝር ተግባርም ገለፃ ተደርጓል ተብሏል፡፡
ኢንዱስትሪው…
አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ነዣ አላዊ ማህሃምዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም አምባሳደር ምስጋኑ በኢትዮጵያ እና በሞሮኮ መካከል ያለው ትብብር እያደገ መምጣቱን ተናግረዋል፡፡
ሁለቱ…
ዋጋ ሳይከፈል የለማ ወይም የበለጸገ ሀገርና ሕዝብ የለም – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
ዋጋ ሳይከፈል የለማ ወይም የበለጸገ ሀገርና ሕዝብ የለም - ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋጋ ሳይከፈል የለማ ወይም የበለጸገ ሀገር እና ሕዝብ የለም ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልገሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ በማህበራዊ…