Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የልማት አጋሮች በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ድጋፋቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል – አፈ ጉባዔ ታገሰ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አህጉራዊና ዓለም አቀፍ አጋሮች በአፍሪካ ዘላቂ ሰላም እና ልማትን ለማጎልበት የሚያደርጉትን ድጋፍ እንዲያጠናክሩ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ጠየቁ።
"የበለጸገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ…
ኢትዮጵያ በኳታር አለም አቀፍ የቱሪዝም አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዶሃ ኤግዚቢሽንና ኮንቬንሽን ሴንተር እየተካሄደ በሚገኘው 3ኛው "ኳታር ትራቭል ማርት 2024 " የቱሪዝም አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው።
በአውደ ርዕዩ በኳታር፣ የመን እና ኢራን የኢትዮጵያ ልዩ መልእክተኛ እና ባለ ሙሉ ስልጣን…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከበጋ መስኖ ልማት 13 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017 ዓ.ም ከበጋ መስኖ ልማት ከ13 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ አብዱልከሪም ሙሳ እንደገለጹት÷ በተያዘው በጀት ዓመት የምግብ…
በደጃች ውቤ ሰፈር የተከሰተውን የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ለማዋል ርብርብ እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)በአራዳ ክፍለ ከተማ ደጃች ዉቤ ሰፈር ያጋጠመዉን የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ለማዋል ርብርብ እየተደረገ ነው፡፡
የእሳት አደጋው በአካባቢው በቻይና ጃንጉዜ የኮንስትራክሽን ስራ ድርጅት ላይ ያጋጠመ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን÷አደጋውን…
የአፍሪካ አህጉራዊ የሰላም ኮንፈረንስ ላይ የስዕል አውደ ርዕይ ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን እንገንባ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ በሚገኘው አህጉር አቀፍ የሰላም ኮንፈረንስ ላይ የስዕል አውደ ርዕይ ለእንግዶች ክፍት ሆኗል።
የስዕል አውደ ርዕዩን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መክፈታቸውን…
ኢትዮጵያና ቻይና ከሳይበር ደህንነት ጋር በተያያዘ በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከሩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይ ጋር ሁለቱ ሀገራት ከሳይበር ደህንነት ጋር በተያያዘ በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡
ወ/ሮ…
የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያ የአፍሪካን ችግር በአፍሪካ መፍታት ይገባል የሚለውን ጽኑ አቋሟን በተግባር የገለጠ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ኢትዮጵያ የአፍሪካን ችግር በአፍሪካ መፍታት ይገባል የሚለውን ጽኑ አቋሟን በተግባር የገለጠ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ።
የአፍሪካ አህጉራዊ የሰላም ኮንፈረንስ "የበለፀገችና ሰላማዊ አፍሪካን…
ጾታዊ ጥቃት ፈጻሚዎች ላይ አስተማሪ ቅጣት እንዲሰጥ የሚያስችል ሕግ ለማውጣት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጾታዊ ጥቃት ፈጻሚዎች ላይ አስተማሪ ቅጣት እንዲሰጥ የሚያስችል ሕግ ለማውጣት የግብዓት ማሰባሰብ ሥራ እየተሰራ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በሚኒስቴሩ ፆታን መሠረት ያደረገ ጥቃት መከላከልና ምላሽ ከፍተኛ ባለሙያ አቶ…
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለቻይናውያን ባለሀብቶች ዋነኛ መዳረሻ ሆነዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለቻይናውያን ባለሀብቶች ዋነኛ የኢንቨስትመንት መዳረሻ መሆናቸውን በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር የኢኮኖሚ እና ንግድ ጉዳዮች አማካሪ ያንግ ይሃንግ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና…
ብልጽግና ፓርቲ የህዝብ ጥያቄዎችን መመለስ የሚያስችል መጠነ ሰፊ ስራዎች ሰርቷል- ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት 5 ዓመታት መሠረታዊ የሆኑ የህዝብ ጥያቄዎችን መመለስ የሚያስችል መጠነ ሰፊ ስራዎችን ሰርቷል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡
በክልል ደረጃ የብልጽግና ፓርቲ…