Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲጠቀሙና ሲያዘዋውሩ የተገኙ ግለሰቦች ላይ ምርመራ እየተጣራ መሆኑን ፖሊስ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶችን ሲጠቀሙ እና ሲያዘዋውሩ አግኝቻቸዋለሁ ያላቸውን ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አንደኛውን ሀሰተኛ ብር…
በኢትዮጵያ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ መሻሻል ያሳየ ነው – ቶኒ ብሌር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተተገበረ ያለው የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን አጀንዳ መሻሻል ያሳየ መሆኑን የቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቶኒ ብሌር ኢንስቲትዩት ዋና ሊቀ መንበር ቶኒ ብሌር ተናገሩ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ…
አቶ አህመድ ሺዴ ከዩናይትድ ኪንግደም የአፍሪካ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዩናይትድ ኪንግደም የአፍሪካ ሚኒስትር ከሃይበሪው ሎርድ ኮሊንስ ጋር ተወያዩ።
በውይይታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ስላለው የሁለትዮሽ ግንኙነት ፍሬያማ ምክክር አድርገዋል።
በውይይቱ ወቅት አቶ አህመድ መንግስት…
ለአንስቴዥያ ሙያ ተመራቂዎች የተግባር የብቃት ምዘና ፈተና ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአንስቴዥያ ሙያ ተመራቂዎች የተግባር የብቃት ምዘና ፈተና በተመረጡ ስምንት ጣቢያዎች መሰጠቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣ ዳግማዊ ሚኒልክ ጤና…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠ/ሚ ቶኒ ብሌር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቀድሞ የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቶኒ ብሌር ኢንስቲትዩት ዋና ሊቀመንበር ቶኒ ብሌር ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም መጠነ ርዕይ ባላቸው ዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ…
ለ300 ጤና ተቋማት የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ ያለመ ፕሮጄክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ300 ጤና ተቋማት የኤሌክትሪክ ኃይል በማቅረብ 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ወገኖችን የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ፕሮጄክት ይፋ ሆነ።
መርሐ-ግብሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያን ጨምሮ በዑጋንዳ፣ ዛምቢያ እና ፓኪስታን…
የዓለም የእይታ ቀን ተከበረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ የዓለም የእይታ ቀን "ትኩረት ለልጆች ዐይን ጤና" በሚል መሪ ሀሳብ ተከብሯል።
ቀኑ በልጆች የዐይን ጤና ላይ ትኩረት በማድረግ በምርመራ፣ በዐይን ቀዶ ህክምናና የዐይን ጤና ስትራቴጂን ይፋ በማድረግ ተከብሯል።
የጤና ሚኒስቴር…
በአዲስ አበባ እየተሰጠ ያለው የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ለ2 ቀናት ተራዘመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በከተማው በዘመቻ እየተሰጠ ያለውን የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት ለተጨማሪ ሁለት ቀናት መራዘሙን አስታወቀ፡፡
የክትባት ዘመቻው በአዲስ አበባ ከመስከረም 27 እስከ 30 ቀን 2017 ዓ.ም…
በጥቅምት ወር ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንሶችን ለማስተናገድ ዝግጅት አድርጋለች – ሰላማዊት ካሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ኢትዮጵያ በርካታ ዓለም አቀፍ እና አህጉራዊ ኮንፈረንሶችን ለማስተናገድ ዝግጅት ማድረጓን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰላማዊት ካሳ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዙ የአፍሪካ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ከእንግሊዙ የአፍሪካ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል፡፡
ውይይቱን ተከትሎ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ተስስር ገፃቸው÷ "ዛሬ የእንግሊዙን የአፍሪካ ሚኒስትር የሀይበሪውን ሎርድ ኮሊንስን…