Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ ሙሉ መልዕክት
የተከበርከው የኦሮሞ ሕዝብ ሆይ
እንኳን አስቸጋሪውን የክረምት ወቅት አልፈህ ለብሩሁ ብራ ተሸጋገርክ!
ኢሬቻ ዕርቅ ነው፤ ፈጣሪ ደግሞ ዕርቅ ይወዳል። የተጣሉ ሰዎች ቂም ይዘው ለኢሬቻ ወደ መልካ አብረው አይወርዱም። ኢሬቻ መትረፍረፍ ነው! ኢሬቻ ምስጋና ነው! ኢሬቻ ልምላሜ ነው!
ለምለም…
ለኢሬቻ በዓል ተጓዥ እንግዶች ከ1 ሺህ 457 በላይ ተሽከርካሪዎች ተዘጋጁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓልን ለማክበር ወደ አዲስ አበባ እና ቢሾፍቱ ለሚጓጓዙ እንግዶች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ከ1 ሺህ 457 በላይ ተሽከርካሪዎች መዘጋጀታቸው ተገለጸ፡፡
የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ከፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት…
ኢሬቻ የአንድነት ምልክት በመሆኑ ተጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ እየተሰራ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የአንድነት ምልክትና የሰላም ተምሳሌት በመሆኑ ተጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ እየተሰራ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ።
6ኛው የኢሬቻ ፎረም በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ "ኢሬቻ ለባህላችን ሕዳሴ"…
ኢትዮጵያና ፓኪስታን የፓርላማ ትብብርን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን እስላማዊ ሪፐብሊክ የብሔራዊ ሸንጎ አፈ-ጉባዔ ሰርዳር አያዝ ሳዲቅ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም፤ የፓርላማ ቻናሎችን በመጠቀም በፓኪስታን የተመሠረተውን የኢትዮ-ፓኪስታን…
በአዲስ አበባ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኞ ማለዳ 12 ሠዓት ድረስ የሞተር ብስክሌት ማሽከርከር ተከለከለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከ6 ሠዓት ጀምሮ እስከ የፊታችን ሰኞ ማለዳ 12 ሠዓት ድረስ የሞተር ብስክሌት ማሽከርከር መከልከልሉን የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
ክልከላው የተላለፈው ለኢሬቻ በዓል አከባበር የመንገድ ትራንስፖርት…
በግብርናው ዘርፍ ከ144 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ በግብርናው ዘርፍ ከ144 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች በተገኙበት የ2017 ዓ.ም የበጋ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የብሪክስ የሚኒስትሮች ቅንጅት ኮሚቴ 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የብሪክስ የሚኒስትሮች ቅንጅት ኮሚቴ ሦስተኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል።
በስብሰባው የኢትዮጵያ የብሪክስ ተሳትፎ ስትራቴጂ፣ የከፍተኛ ባለሞያዎች ኮሚቴ ያካሄደውን የኢትዮጵያ የዓመቱ የብሪክስ ተሳትፎ ግምገማ፣ ኢትዮጵያ…
6ኛው የኢሬቻ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሥድስተኛው የኢሬቻ ፎረም አዲስ አበባ በሚገኘው የዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡
በፎረሙ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ የሥራ…
ከ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ሕገ-ወጥ መድሃኒት ተያዘ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ከ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ሕገ-ወጥ መድሃኒትና ጦር መሳሪያ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አዛዥ ኢንስፔክተር ደበበ ኦንቶ እንዳሉት÷ ሕገ ወጥ ዕቃዎቹን የጫነው ተሽከርካሪ…
አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ ከጀርመን ፓርላማ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የጀርመን ፓርላማ ልዑካንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ውይይት አደረጉ።
አፈ-ጉባዔ ታገሰ በጀርመን የፓርላማ አባልና የኮንራድ አዴናወር ስቲፍትንግ ምክትል ሊቀ-መንበር ሔርማን ግሮሔ እና ልዑካን…