Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የክልሉ አስተዳደር ም/ቤት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት መስተዳድር ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው።
መስተዳድር ምክር ቤቱ በስብሰባው በልዩ ልዩ ደንቦች ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ተጠቁሟል።
በቀረቡለት የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ላይ ዝርዝር…
የአፋር ክልል የማህበረሰብ ተወካዮች አጀንዳዎቻቸውን ለይተው አጠናቀቁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክሩ የአፋር ክልል የማህበረሰብ ተወካዮች አጀንዳዎቻቸውን ለይተው አጠናቅቀዋል፡፡
በአፋር ክልል የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ለተከታታይ ሦስት ቀናት ሲካሄድ ቆይቷል፡፡
በመድረኩ ከሁሉም የክልሉ ወረዳዎች ህብረተሰቡን…
ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ መቀበል ወንጀል የተጠረጠሩ የአ/አ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ላይ ለተጨማሪ ምርመራ 12 ቀን ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብር መጠን እንቀንሳለን በማለት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ መቀበል ወንጀል የተጠረጠሩ የአ/አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ላይ 12 ቀን ተጨማሪ የምርመራ ማጣሪያ ለፖሊስ ተፈቀደ።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የምርመራ ቡድን…
ልዩ ፍላጎት ላላቸው ሕጻናት አገልግሎት የሚሰጡ የበጎ አድራጎት ተቋማትን መደገፍ ይገባል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩ ፍላጎት ላላቸው ሕጻናት እና ቤተሰቦቻቸው አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የበጎ አድራጎት ተቋማትን መደገፍና ማጠናከር ይገባል ሲሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) እና የሸገር ከተማ…
ኮሚሽኑ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ህብረት ሰብሳቢ ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ህብረት ሰብሳቢ እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ጋር ተወያይቷል፡፡
በውይይቱ በሀገሪቱ የሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሀገራዊ ምክክር…
የእንዶዴ ሎጂስቲክስ ማዕከልን ለማልማት ከአፍሪካ ልማት ባንክ ተወካዮች ጋር ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የእንዶዴ ሎጂስቲክስ ማዕከልን በመንግስትና የግል ሴክተር አጋርነት በማልማት የኢትዮጵያን የሎጂስቲክስ አገልግሎት ለማሳደግ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ብሔራዊ የትግበራ ኮሚቴ በይፋ ስራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ብሔራዊ የትግበራ ኮሚቴ በይፋ ስራ መጀመሩን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡
ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና ብሔራዊ የትግበራ ኮሚቴ በይፋ ስራ…
ሙስና የተበላሸ አስተሳሰብ፣ ባህልና አሰራር ውጤት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙስና የተበላሸ አስተሳሰብ፣ ባህልና አሰራር ውጤት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
የፌዴራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የብሔራዊ…
ህብረተሰቡ ለክልሉ ልማትና እድገት ተባብሮ ሊሰራ ይገባል-ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የተገኘውን ሰላም በማጠናከር ህብረተሰቡ ለክልሉ ልማትና እድገት ተባብሮ ሊሰራ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለጹ።
ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድና ምክትላቸው ጋትሉዋክ ሮን(ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ…
በመቐለ በ9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት ታቅዷል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቐለ ከተማ አስተዳደር በበጀት ዓመቱ በ9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት ማቀዱን አስታወቀ።
የከተማ አስተዳደሩ በበጀት ዓመቱ ሊሰሩ በታቀዱ የልማት ፕሮጀክቶች ዙሪያ ከነዋሪዎችና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር…