Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ለሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች 3 ነጥብ 75 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የ3 ነጥብ 75 ሚሊየን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ መደረጉ ተገለፀ፡፡
በአሁኑ ወቅት በአጠቃላይ 5 ሺህ የሚሆኑ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች በሀገሪቱ ተመዝግበው እየተንቀሳቀሱ ሲሆን÷ በዘላቂ ልማት…
የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የኢትዮጵያን የአየር ንብረት ለውጥ ንቅናቄን ለመደገፍ ቁርጠኝነቷን በድጋሚ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የኢትዮጵያን የአየር ንብረት ለውጥ ንቅናቄን ለመደገፍ ቁርጠኛ መሆኗን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሼክ ሻክቦት ናህያን ገለጹ፡፡
በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው "ከረሃብ ነፃ ዓለም" ዓለም አቀፍ…
ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል) የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ።
ዮሃንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል)፣ አማኑኤል መውጫ፣ ናትናኤል ወንድወሰን፣ ኤልያስ ድሪባ፣ ይዲድያ…
የባሕር ዳር ሰላምና መረጋጋት በአስተማማኝ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ከተማ ሰላምና መረጋጋት በአስተማማኝ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡
በክልሉ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ከፍተኛ የሆነ የኢኮኖሚ ቀውስ፣ የዜጎች ደህንነት አደጋና አለመረጋጋት በከተማዋ ሰፍኖ መቆየቱና ይህንን ወደ ሰላማዊ ሁኔታ…
የኢትዮ-ጅቡቲ የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎችና ኮሚሽነሮች የውይይት መድረክ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 28ኛው የኢትዮ-ጅቡቲ የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች እና ኮሚሽነሮች የጋራ የውይይት መድረክ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት መካሄድ ጀምሯል፡፡
በንግድ፣ ፀጥታ እና የድንበር ጉዳዮች ላይ መወያየትን አላማው ያደረገው መድረኩ ለሁለት ቀናት በቢሾፍቱ ከተማ…
የተረሳው የእምቦጭ አረም የጣና ሐይቅ ዙሪያን በድጋሚ መውረሩ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእምቦጭ አረም በአስፈሪ ሁኔታ የጣና ሐይቅ ዙሪያን በድጋሚ መውረሩን የጣና ሐይቅ እና የሌሎች ውሃ አካላት ልማትና ጥበቃ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡
የኤጀንሲው ዋና ስራ አስኪያጅ አያሌው ወንዴ (ዶ/ር)÷ ባለፉት ዓመታት የእንቦጭ አረምን ከጣና ሐይቅ…
ረሃብ የተባበረ ዓለም ዓቀፍ ምላሽን ይፈልጋል – ጠ/ ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ረሃብ የተባበረ ዓለም ዓቀፍ ምላሽን ይፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡
በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው "ከረሃብ ነፃ ዓለም" ጉባዔ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት÷ የአየር…
ለባለሃብቶች ምቹ ሁኔታን በመፍጠር ኢንቨስት እንዲያደርጉ መጋበዝ ይገባል – አቶ አወል አርባ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢንቨስተሮች ምቹ ሁኔታ በመፍጠር ኢንቨስት እንዲያደርጉ በመጋበዝ እንክብካቤ ሊደረግላቸው እንደሚገባ የአፋር ክልል ርእሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለፁ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ገቢ ረሱ ዞን ገለዓሉ ወረዳ በ500 ሄክታር…
የሕዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት በትኩረት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቡን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት በትኩረት እንደሚሰራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡
የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የ2017 የስራ ዘመን አንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም መገምገም ጀምሯል።…
ኢትዮጵያ ከተመድ የወንጀልና አደገኛ ዕፅ መከላከል ጽ/ቤት ጋር በትብብር ለመስራት ቁርጠኝነቷን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የወንጀል እና አደገኛ ዕፅ መከላከል ጽ/ቤት ጋር በትብብር ለመስራት ያላትን ቁርጠኝነት ገለጸች።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ አዲስ ከተሾሙት የተመድ የወንጀል እና አደገኛ…