Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
መስቀል በአስቸጋሪ፣ በፈታኝና በድንግዝግዝ ውስጥ ሆኖ ነገን የማየት ተምሳሌት ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መስቀል በአስቸጋሪ፣ በፈታኝና በድንግዝግዝ ውስጥ ሆኖ ነገን የማየት ተምሳሌት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለመስቀል በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት÷ የመስቀል በዓል…
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የጥንቃቄ መልዕክት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን የተለያዩ የዲጂታል ሚዲያዎችን በመጠቀም ሽልማቶችን ለመሸለም በሚመስል መልኩ የኢትዮ-ቴሌኮም ነጻ የዳታ ሽልማት ለሁሉም አሮጌ ሲም ካርድ ተጠቃሚዎች በሚል መልዕክቶች ወደ ተለያዩ ግለሰቦች እየተላኩ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት…
የመስቀል ደመራ በዓል ሲከበር ሰላምን በማጽናትና አብሮነትን በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓልን ስናከብር ከምንም በላይ ሠላማችንን በማጽናትና አብሮነታችንን በማጠናከር ሊሆን ይገባል ሲል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገለጸ፡፡
የክልሉ መንግስት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ…
የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት በአማራ ክልል የሚገኝ ነው፡፡
የጎርጎራ ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "ገበታ ለሀገር" በሚል ይፋ ካደረጓቸው ሶስት ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ መሆኑ ይታወቃል።…
እንደ ደመራው ተደምረን ልዩነቶችን በማስወገድ ለአንዲት ኢትዮጵያ መቆም ይገባናል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ደመራው ተደምረን ልዩነቶችን በማስወገድ ለአንዲት ኢትዮጵያ መቆም ይገባናል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ።
ርዕሰ መስተዳድሩ የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ለመላው…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:-
የመስቀል በዓል የሕልም ጉልበት የታየበት በዓል ነው፡፡…
አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን አዲሱ የቀበሌ መዋቅር የስራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ አዲሱ የቀበሌ መዋቅር የስራ እንቅስቃሴዎችን ጎበኙ።
በጉብኝቱ ላይ የብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ከፍያለው ተፈራ ጨምሮ ከፍተኛ የስራ…
5 ሚሊየን ቋሚ በጎ ፈቃደኞችን ለማፍራት መታቀዱ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት 5 ሚሊየን ቋሚ በጎ ፈቃደኞችን ለማፍራት ዕቅድ መያዙን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ።
ሚኒስትሯ ከለውጡ ወዲህ የበጎ ፈቃድ ስራዎች ባህል እንዲሆኑ ሰፋፊ ስራዎች መሰራታቸውን…
የዘንድሮ ኢሬቻ መስከረም 25 እና 26 እንደሚከበር የአባገዳዎች ህብረት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ 2017 መስከረም 25 እና 26 እንደሚከበር የአባገዳዎች ህብረት አስታውቋል፡፡
አከባበሩን አስመልክቶ መግለጫ የሰጠው ህብረቱ÷ መስከረም 25 ኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በማግስቱ መስከረም 26 ቀን 2017 ዓ.ም ደግሞ ኢሬቻ ሆረ አርሰዴ በድምቀት…
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ የተመድ ዋና ጸሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን አመሰገኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሃና ቴቴህ በቀጣናው ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና አቀረቡ፡፡
መልዕክተኛዋ በቀጣናው የነበራቸውን የሥራ ጊዜ ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ በፕሬዚዳንት…