Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አልባሳትና ቁሳቁስ ለዕይታ ሊቀርብ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ አልባሳት እና ቁሳቁስ ትውልድ እንዲያየው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥናትና ምርምር ተቋም ጥቅምት 29 ቀን 2017 በክብር ይቀመጣል ተባለ፡፡ በዕለቱም የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ አድናቂዎች እና ሌሎች እንግዶች እንደሚገኙ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ካፒታል ከፍ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ጫና የሚቀንስና ካፒታሉን ከፍ የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ አፅድቋል፡፡ በምክር ቤቱ የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)÷ የልማት ድርጅቶች ከንግድ…

ከሪፎርሙ በኋላ የባንኩ የውጭ ምንዛሪ የመጠባበቂያ ክምችት በእጥፍ ማደጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ሪፎርም ከተጀመረ በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የመጠባበቂያ ክምችት በእጥፍ ማደጉን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ አስታወቁ፡፡ የባንኩ ግብ የፋይናንስና የዋጋ ንረትን ማረጋጋት መሆኑን ጠቅሰው÷ አዲሱ ረቂቅ አዋጅና፣…

የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋን (ዶ/ር ኢ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች እና የተለያዩ ሀገራት…

በቻይና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት በቀጣይም በኢትዮጵያ ከሚገኙ የግል እና የመንግስት ባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር እንደሚሰራ ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በቻይና የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ልዑክ…

የጋራ ጥረቶቻችን ረሃብን በማጥፋት የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ርብርብ ፍሬ እንዲያፈራ ያስችላሉ – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋራ ጥረቶቻችን ረሃብን በማጥፋት ለሁሉም የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ርብርብ ፍሬ እንዲያፈራ እንደሚያስችሉ ተስፋ አለኝ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥…

ኢትዮጵያና ባንግላዲሽ የአቪዬሽን አገልግሎትን ይበልጥ ለማሻሻል መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ባንግላዲሽ የአቪዬሽን አገልግሎትን ይበልጥ ለማሻሻል ዓላማ ያደረገ የመግባቢያ ስምምነት ለማድረግ ውይይት አድርገዋል፡፡ ምክክሩ ስምምነት በሚደረሱባቸው ጉዳዮች ላይ ሲሆን፥ በመደበኛ የሥልጠና ፕሮግራሞች፣ ኦዲቶችና በአቪዬሽን ዘርፎች…

በሀሰተኛ ደረሰኝ፣ የብር ኖቶችና ሠነዶች ህትመት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ በሀሰተኛ ደረሰኝ፣ በሀሰተኛ የብር ኖቶች እና ሠነዶች ህትመት የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ። ተጠርጣሪዎቹ አቶ አንዋር አለማየሁ እና አቶ ኢማም ሰይድ ፍቃድ ሳያወጡ ማተሚያ በመክፈት የተለያዩ…

19ኛው የከፍተኛ ንግድ ባለሙያዎች ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና 19ኛው የከፍተኛ የንግድ ባለሙያዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። ለሦስት ቀናት በሚቆየው ስብሰባም ስምምነቱን ወደ ትግበራ ለማስገባት የሚያስችሉ ስምምነቶች እንደሚደረጉ ይጠበቃል፡፡ የከፍተኛ…

የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ጠቅላላ ጉባዔ እና የተሞክሮ ልምድ ልውውጥ መድረክ በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የከተማ ልማትና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ፈንታ ደጀን፣ ከ100 የሚበልጡ ከተሞች አስተዳደሮች ከንቲባዎችና…