Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የመስቀል ደመራ በዓል ኃይማኖታዊ ትውፊቱን ጠብቆ እንዲከበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ኃይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን የአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር የሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር…
ለመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት ለ310 ሺህ አስተባበሪ ወጣቶች የስራ ስምሪት ተሠጠ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላትን ለሚያስተባብሩ ከ310 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የስራ ስምሪት መሰጠቱ ተገለጸ።
ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በዓሉን አስመልክቶ ውይይት ሲካሄድ፥ የስራ ስምሪት እንደተሰጠም ተገልጿል።
ስምሪቱ የአዲስ አበባ…
በአማራ ክልል 254 ሺህ ሔክታር በበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት ታቅዷል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 254 ሺህ ሔክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ቢሮው ከሁሉም የክልሉ ዞኖች የግብርና መምሪያ ሃላፊዎች እና ባለሞያዎች ጋር በመስኖና አጠቃላይ የግብርና…
በሲዳማ ክልል የ2017 የትምህርት ዘመን ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የ2017 የትምህርት ዘመን መጀመሩን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የክልሉ መንግሥት ለቅድመ መደበኛ ትምህርት ቅድሚያ ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የቢሮው ምክትል ኃላፊ ሚሊዮን ዮሳ ገልጸዋል፡፡
ወላጆችም ልጆቻቸውን የመከታተል…
ለሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎችን በመቅረፅ ሒደት ውስጥ ትኩረት የሚደረግባቸው ጉዳዮች ምንድናቸው?
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር አጀንዳዎችን በማሰባሰብ እና በመቅረፅ ሂደት ውስጥ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን ያከናውናል፡፡
ኮሚሽኑ በዋነኛነት ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎችና ከዳያስፖራው ማህበረሰብ ግልፅ፣ አካታችና አሳታፊ በሆነ መንገድ የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን ለኮሚሽኑ ምክር ቤት በየፈርጁ…
ኢትዮጵያ የተመድ የፀጥታው ም/ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ማሻሻያ የአፍሪካን እውነተኛ ውክልና ባረጋገጠ መልኩ እንዲከናወን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ጠየቁ።
በኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ የዋና ፀሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ…
ኢትዮጵያ በፓኪስታን የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን በከይበር ፓክቱንክዋ ግዛት በሀገሪቱ የኢትዮጵያ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ልዑኮችን ባካተተ የዲፕሎማቲክ ኮንቮይ ላይ የተፈጸመውን የሽብር ጥቃት ኢትዮጵያ አወገዘች።
ዲፕሎማቶቹን ሲያጅብ ለነበረው የሟች ፖሊስ ቤተሰብም መጽናናትን…
በጎንደር አብያተ መንግሥታት ውስጥ የሚገኘው ደብረ ብርሃን ሥላሴ አደጋ እንደተጋረጠበት ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በተመዘገበው የጎንደር አብያተ መንግሥታት ውስጥ የሚገኘው ደብረ ብርሃን ሥላሴ አደጋ የተጋረጠበት መሆኑ ተገልጿል።
የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ እንደገለጸው÷ የጎንደር…
የካሳንቺስ የልማት ተነሺዎች 239 የኮንዶሚኒየምና 110 የመንግስት መኖሪያ ቤት እጣ አወጡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክ/ከተማ የካዛንቺስ አካባቢ የልማት ተነሺ ነዋሪዎች የመንግስትና የኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት እጣ የማውጣት ስነ ስርዓቱ መካሄዱን ቀጥሏል።
በስድስት ቀናት ውስጥ የዛሬውን ጨምሮ 742 የካሳንቺስ የልማት…
የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅትን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን ጥምር የፀጥታ ሃይሉ አስታውቋል፡፡
በ2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ በርካታ የተለያዩ ኩነቶች ያለምንም የፀጥታ ችግር…