Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጥናት በማድረግ የዘረፋ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 14 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በግለሰቦች ላይ ጥናት በማድረግ የዘረፋ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በቦሌ ክ/ከተማ ልዩ ልዩ ስፍራዎች ላይ ትኩረት…

390 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 390 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ÷ከእነዚህ መካከልም 7 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…

የመሠላ በዓል የምርቃት ሥርዓት የሚደረግበትና ሌሎችም ትእይንቶች የሚቀርቡበት ነው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሠላ በዓል የሀገር ሽማግሌዎች የምርቃት ሥርዓት የሚያደርጉበትና ሌሎችም ትእይንቶች የሚቀርቡበት ነው ሲሉ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ ገለጹ። ሚኒስትሯ ለመሠላ በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት÷ በዓሉ እንደ…

የእንስሳት ጤና ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንስሳት ጤና ኢኖቬሽን ሪፈረንስ ማዕከላት እና ክትባቶች ላይ ያተኮረ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በጣሊያን ሮም ተጀምሯል፡፡ በኮንፈረንሱ ኢትዮጵያን ወክለው የተገኙት የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ባደረጉት ንግግር፥ የእንስሳት ጤና እና…

የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፎረንሲክ ምርመራ ማዕከል ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የፎረንሲክ ምርመራ ማዕከል ግንባታ ተጠናቅቆ ሥራ ጀምሯል፡፡ የጋሞ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አባይነህ አበራ እንደገለጹት÷የማዕከሉ ሥራ መጀመር አገልግሎቱን ለማግኘት ወደ ሌላ አካባቢ በመሄድ የሚባክነውን ጊዜና ጉልበትን…

በኢንዱስትሪ ፓርኩ ከ130 ሺህ በላይ ለሆኑ አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ130 ሺህ በላይ ለሆኑ አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር መፈጠሩን የሲዳማ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኃይሉ የቴራ፤ 29 ፕሮጀክቶችን ያቀረቡ 24…

መሳላን ምክንያት በማድረግ የባህልና ጥናት ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የከንባታ ዘመን መለወጫ መሳላን ምክንያት በማድረግ የባህልና ጥናት ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው:: በሲምፖዚየሙ ‘መሳላና አንድነት’ በሚል ርዕስ ጥናታዊ ፅሁፍ ቀርቧል፡፡ ጥናታዊ ፅሁፉን ያቀረቡት ተከተል ዮሃንስ (ፕ/ር)፤ የአንድነት ትርጉም…

ውጤታማ የተግባቦት ሥራን ማሳደግ ይገባል- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ውጤታማ የተግባቦት ሥራን በቀጣይነት በማሳደግ በመንግሥት ፖሊሲዎችና ሥራዎች ላይ ለኅብረተሰቡ የተሻለ ግንዛቤ መፍጠር እንደሚገባ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስገነዘበ፡፡ በጽሕፈት ቤቱ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ክፍል በተለያዩ ሚኒስቴሮች የሚገኙ…

“መስከረም በበርካታ የሀገራችን አካባቢዎች ወርቃማ ባህሎቻችን፣ ትውፊቶቻችን፣ ወግ እና ዘይቤያችን ጎልተው የሚወጡበት ወር ነው።

በርካቶች እንደ ወግና ልማዳቸው ዘመን የሚቀይሩበት፣ ይቅር የሚባባሉበት፣ አፈሩን ቀድሶ ምድሩን አለስልሶ ሀገር ያስረከባቸውን ፈጣሪ የሚያመሰግኑበት፣ ወጣቶች የሚተጫጩበት፣ የተበደለ የሚካስበት ነው መስከረም። የኦሮሞ ሕዝብ ትውፊታዊ መገለጫ እሬቻ፣ የወላይታ የዘመን መለወጫ ዮዮ ጊፋታ፣ የሀዲያ…

በቅርቡ የተገነቡ የቱሪዝም ሀብቶች ኢትዮጵያ ያላትን አስውባ ጥቅም ላይ እንድታውል ዕድል ሰጥቷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በአዲስ አበባና ክልሎች የገነባቸው የቱሪዝም ሀብቶች ኢትዮጵያ ያላትን አስውባ ጥቅም ላይ እንድታውል ዕድል መስጠቱን የተለያዩ አስጎብኝ ድርጅቶች ገለጹ፡፡ ጎብኝዎች ለቀናት በቂ እረፍት አግኝተው የሚመለሱባቸው…