Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የጽዱ ኢትዮጵያና አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብሮች ጤናማ ዜጋ ለመፍጠር ወሳኝ መሆናቸው ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጽዱ ኢትዮጵያና አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብሮች ጤናማና አምራች ዜጋ ለመፍጠር መሰረት የሚጥሉ ንቅናቄዎች መሆናቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ምቹ መንደርና ጽዱ ሀገር መፍጠር ዜጎች ተላላፊና ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች እንዲጠበቁ…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክ መንግሥት መለኪያ ደረጃዋን አሻሻለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ዓለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክ መንግሥት መለኪያ ደረጃዋን አሻሻለች፡፡ በየሁለት ዓመቱ የሚወጣው የተባበሩት መንግሥታት ዓለም አቀፋዊ የኢ-መንግሥት መለኪያ ትናንት በኒዮርክ  ከመንግሥታቱ ስብሰባ ጎን ለጎን ይፋ ሆኗል።…

የአፍሪካ የአካባቢ ሚኒስትሮች ጉባኤ ኢትዮጵያ ልምዶቿን ያካፈለችበት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮትዲቯር አቢጃን በተካሄደው 10ኛው የአፍሪካ የአካባቢ ሚኒስትሮች ጉባኤ ኢትዮጵያ በርካታ ልምዶቿን ያካፈለችበትና ልዩ ልዩ ውሳኔዎች የተላለፉበት መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ "የመሬት መራቆትንና በረሃማነትን ለመዋጋት የሚያስችሉ…

አቶ ጌታቸው ረዳ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ በግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ላይ የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ አስገነዘቡ፡፡ የክልሉ የእርሻና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ…

ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ ተቀብለዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርን መጠን ለድርጅቶች በመቀነስ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ጉቦ ተቀብለዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከፍተኛ ኦዲተሮችን፣ ገንዘብ ተቀባዮች እና ቡድን መሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ከግብር ከፋይ ድርጅቶች "ግብር…

በኢትዮጵያ ካሉ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማት የተወጣጡ ጋዜጠኞች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ክፍል በኢትዮጵያ በሥራ ላይ ካሉ ታላላቅ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማት የተወጣጡ የውጭ ጋዜጠኞች ጋር ውይይት አካሄደ። የውይይቱ ዓላማ ሚዛናዊ እና ተጨባጭ የዘገባ ሽፋንን ማሳደግ እንደሆነ የጠቅላይ…

ኢትዮጵያና ጅቡቲ የሚያቋቁሙት የኮሪደር አስተዳደር የወደብ አገልግሎትን ቀልጣፋ እንዲሆን ያስችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የሚያቋቁሙት የኮሪደር አስተዳደር የወደብና የትራንስፖርት አገልግሎት ቀልጣፋ እንዲሆን ያስችላል ተባለ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንደገለጹት÷ በጅቡቲ ወደብ ላይ የአሰራር አለመቀላጠፍ ከገጠመ…

በአዲስ አበባ “ኢሬቻ ኤግዚቢሽንና ባዛር 2017” ዐውደ-ርዕይ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢሬቻ ኤግዚቢሽንና ባዛር 2017" የተሰኘ ዐውደ-ርዕይ ከመስከረም 18 እስከ 24 ቀን 2017 በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ሊካሄድ ነው፡፡ በዐውደ-ርዕዩ ላይ የፓናል ውይይቶችን ጨምሮ፣ የባሕል ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና የሙዚቃ ዝግጅቶች…

የኢትዮጵያና ፈረንሳይን የሁለትዮሽ ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ መካከል ያለው ሁሉን አቀፍ የሁለትዮሽ  ግንኙነት በይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ያለመ ምክክር ተደረገ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮ-ፈረንሳይ የወዳጅነት ቡድን ከፈረንሳይ…

በየነ ጴጥሮሥ(ፕ/ር) የፅናት ተምሣሌትነታቸው ሁልጊዜም ሲዘከር የሚኖር ነው – ምክር ቤቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮሥ (ፕ/ር) የፅናት ተምሣሌትነታቸው ሁሌም ሲዘከር የሚኖር እንደሆነ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል ውሥጥ ጉልህ ድርሻ በነበራቸው በየነ ጴጥሮሥ(ፕ/ር) ህልፈት ሀዘኑ መሪር መሆኑን ምክር ቤቱ…