Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ለሀገራችን ዴሞክራሲን በመሻት ታግለዋል- ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ለሀገራችን ዴሞክራሲን በመሻት ከታገሉት ፖለቲከኞች መካከል አንዱ ናቸው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡…

መቻል ስፖርት ክለብን ወደ ቀደመ ክብሩ ለመመለስ እየተሠራ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቻል ስፖርት ክለብን ወደ ከፍታው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የመከላከያ ሠራዊት የሥነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደኪዳን ተናግረዋል። የክለቡን ታሪክ በመፈተሽ የቦርድ አመራር በማደራጀትና አቅጣጫ በመሥጠት ወደ…

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማውን ሐዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማውን ሐዘን ገልጿል፡፡ ምክር ቤቱ ባወጣው የሐዘን መግለጫ÷ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ዕንቁ ምሁራን መካከል በቀዳሚነት የሚጠቀሱ፣ ተመራማራ፣…

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጉልህ ሚና የምትጫወት ሀገር ነች- የፈረንሳይ ም/ቤት የአፍሪካ ቀንድ ወዳጅነት ቡድን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው እና በአፍሪካ ጉልህ ሚና የምትጫወት ሀገር መሆኗን የፈረንሳይ ምክር ቤት የአፍሪካ ቀንድ ወዳጅነት ቡድን ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በሴናተር ሂዩግ ሶሪ ፕሬዚዳንትነት የተመራውን የፈረንሳይ ፓርላማ…

ሜታ የሩሲያ መንግስት የዜና ምንጭ የሆነውን አር ቲ ማገዱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንስታግራም እና ፌስቡክ ማህበራዊ ሚዲያዎች ባለቤት የሆነው ሜታ ኩባንያ የሩሲያ መንግስት የፖሊሲ እና የመረጃ ምንጭ የሆነው አር ቲ የዜና ወኪል ከገፁ ላይ ማገዱን አስታወቀ፡፡ ውሳኔው ዋሽንግተን የሩሲያ መገናኛ ብዙሃን በስለላ ተግባራት ላይ…

ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ ክስ የቀረበባቸው ግለሰቦች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ ክስ የቀረበባቸው ሥድስት ግለሰቦች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ዮሐንስ ዳንኤልን (ጆን ዳንኤል) ጨምሮ…

የእስራኤል የህክምና ቡድን በአለርት ሆስፒታል የጨቅላ ህጻናት ህክምና ላይ ስልጠና እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ሀገር የህክምና ቡድን አባላት ከተለያዩ የህክምና ተቋማት የተውጣጡ የጨቅላ ህፃናት ስፔሻሊስቶች በአለርት ሆስፒታል በጨቅላ ህፃናት ህክምና ላይ ስልጠና እየሰጡ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ስልጠናው በኢትዮጵያ ያለውን የጨቅላ ህፃናት ሞት ለመቀነስ…

ለሽግግር ፍትሕ መገናኛ ብዙሃን ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽግግር ፍትሕ የተሟላ ትግበራና ፍትህን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት መገናኛ ብዙሃን የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ። በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲና በማስተግበሪያ ፍኖተ ካርታ ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን አመራሮችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ…

በሀገራዊ ምክክር ሂደት ከወጣቶች ምን ይጠበቃል?

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ምክክር ሂደት ከወጣቶች በርካታ ጉዳዮች እንደሚጠበቁ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስገንዝቧል፡፡ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ጨምሮ ሌሎች ጉዳዮች ከወጣቶች እንደሚጠበቁ የኮሚሽኑ መረጃ አመላክቷል፡፡ የተለያዩ መዋቅሮችን በመጠቀም በከፍተኛ…

በተለያዩ ክልሎች የ2017 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክልሎች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት መጀመሩ ተገለጸ፡፡ የጋምቤላ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ፖክ ካዊች በ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት ጥራትና ፍትሐዊነት እንዲረጋገጥ ቢሮው ከባለድርሻ አካላት…