Browsing Category
ስፓርት
አቡበከር ናስር ከማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር ተለያየ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አጥቂ መስመር ተጫዋቹ አቡበከር ናስር ከደቡብ አፍሪካው ክለብ ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ጋር በይፋ ተለያይቷል፡፡
አቡበከር ቀጣይ ማረፊያው የጋናው ክለብ ሊሆን እንደሚችልም ተጠቁሟል፡፡
የ24 ዓመቱ አጥቂ በሰንዳውንስ ያንሰራራል…
በአውሮፓ ዋንጫ ቤልጂየም ከዩክሬን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ቤልጂየም እና ከዩክሬን ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ምሽት አራት ወሳኝ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
በዚህም ቤልጂየም ከዩክሬን እንዲሁም ፖርቹጋል ከጆርጂያ የሚያደርጓቸው…
በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የእርምጃ ውድድር ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታ ወርቅ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካሜሩን ዱዋላ እየተካሄደ በሚገኘው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የእርምጃ ውድድር ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታዎች የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆናለች፡፡
ዛሬ ረፋድ የተካሄደው የ20 ኪሎ ሜትር የእርምጃ ውድድር በአትሌት ስንታየሁ ማስሬ እና ምስጋና…
ፈረንሳይ፣ እንግሊዝና ኔዘርላንድስ ጥሎ ማለፉን ለመቀላቀል ብርቱ ፍልሚያ ይጠብቃቸዋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የዛሬ መርሐ-ግብሮች ጥሎ ማለፉን ለመቀላቀል የሚያስችሉ ጠንካራ ፉክክር የሚጠብቃቸው አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በዚህ መሠረትም ምሽት 1 ሠዓት ላይ በቡድን አራት የተደለደሉት ፈረንሳይ ከፖላንድ እንዲሁም ኔዘርላንድስ…
በቦስተን የሴቶች 10ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቦስተን በተካሄደው የሴቶች 10ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እሰከ 3 ደረጃ በመያዝ አሸንፈዋል፡፡
ውድድሩን መልክናት ዉዱ በ31 ደቂቃ ከ15 ሴኮንድ በመጨረስ አንደኛ ደረጃን ስትይዝ ፣ቦሰና ሙላት በ31 ደቂቃ ከ16…
“መቻል ለኢትዮጵያ” የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የፊታችን ሰኔ 23 ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "መቻል ለ ኢትዮጵያ" የተሰኘ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ የፊታችን እሑድ ሰኔ 23 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡
የጎዳ ላይ ሩጫው የመቻል ስፖርት ክለብን 80ኛው ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ ነው የሚካሄደው፡፡…
ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስን ግብ ኤፍሬም ታምራት(በራስ ላይ) ሲያስቆጥር ÷ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን አቻ ያደረገችዋን ግብ ደግሞ ባሲሩ…
በአውሮፓ ዋንጫ ጀርመን ከስዊዘርላንድ እንዲሁም ስኮትላንድ ከሀንጋሪ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች መካሄዳቸውን ሲቀጥሉ ጀርመን ከስዊዘርላንድ እንዲሁም ስኮትላንድ ከሀንጋሪ ዛሬ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
አዘጋጇ ሀገር ጀርመን ከሰዊዘርላንድ ጋር የምታደርገው ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በፍራንክፈርት አሬና…
በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በካሜሩን ዱዋላ እየተካሄደ በሚገኘው 23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ10000 ሜትር ንብረት መላክ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝቷል፡፡
አትሌት ገመቹ ዲዳ ደግሞ የብር ሜዳሊያ አግኝቷል፡፡
ፖርቹጋል ጥሎማለፉን መቀላቀሏን አረጋገጠች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛው ዙር ጨዋታ ፖርቹጋል ቱርክን 3 ለ 0 አሸንፋለች።
ምሽት 1 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ፖርቹጋል ቱርክን በበርናርዶ ሲልቫ፣በቡሮኖፈርናንዴዝ እና በአካይዲን (በራሱ መረብ ላይ) ጎሎች 3 ለ…