Browsing Category
ስፓርት
የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምሽቱን ፍጻሜውን ያገኛል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር ዘመን ዛሬ በተመሳሳይ አመሻሽ 12:00 ላይ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል።
የሊጉ መሪ ማንቼስተር ሲቲ እና ተከታዩ አርሰናል ዋንጫውን የማሸነፍ ዕድል ይዘው በሜዳቸው ተጋጣሚዎቻቸውን ያስተናግዳሉ።…
በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ተጋጣሚውን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ25ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን 2 ለ 1 ረትቷል፡፡
በጨዋታውም መስዑድ መሐመድ እና ቢንያም አይተን ለአዳማ ከተማ እንዲሁም ደስታ ዮሐንስ ለሲዳማ ቡና ጎሎቹን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል፡፡
እንዲሁም 12 ሠዓት…
ኢትዮጵያ 3ኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ስታሸንፍ የቡድኑ አባል የነበሩት ኃ/ማርያም መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1954 ኢትዮጵያ ሦስተኛውን የአፍሪካ ዋንጫ ስታሸንፍ የብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋች የነበሩት ኃይለማርያም መኮንን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡
በቅፅል ስማቸው "ሻሾ" በሚል በስፖርት ቤተሰቡ በስፋት የሚታወቁት ኃይለማርያም መኮንን÷ ከ1940ዎቹ መጨረሻ…
በጃፓን የዓለም ፓራ-አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ፓራ-አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በሻምፒዮናው በአራት የጉዳት ዘርፎች ከተሳተፉ አትሌቶች መካከል ትዕግስት ገዛኸኝ በ1 ሺህ 500 ሜትር (ቲ13 ቡድን) በቀዳሚነት በማጠናቀቅ…
በሎስአንጀለስ በተካሄደ የ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሎስአንጀለስ በተካሄደ የ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች ሩጫ ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸንፋለች፡፡
አተሌት ድርቤ ርቀቱን 3 ደቂቃ 55 ሰከንድ ከ25 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡
ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊ አትሌት…
በፕሪሚር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀድያ ሆሳዕና አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀድያ ሆሳዕና አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በበረከት ወልዴ ጎል ሲመራ ቢቆይም ከረፍት መልስ ኡመድ ኡኩሪ ባስቆጠራት ጎል ሀድያ…
በ5000 ሜትር የወንዶች ውድድር ሰለሞን ባረጋ አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሎስ አንጀለስ በተካሄደው የ5000 ሜትር የወንዶች ሩጫ ሰለሞን ባረጋ 12:51.60 በመግባት ውድድሩን በበላይነት አጠናቋል፡፡
በሪሁ አረጋዊ ደግሞ በ12:52.09 በመግባት በ2ኛነት ማጠናቀቁን ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…
ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሽልማትን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቼልሲው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ኮል ፓልመር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2023/24 የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል፡፡
ፓልመር የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች የመጨረሻ እጩ የነበሩትን ኧርሊንግ ሃላንድ እና ቡካዮ ሳካን በመበልጥ ነው…
በፕሪሚየር ሊጉ ባሕርዳር ከተማ ሀምበሪቾን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ25ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕርዳር ከተማ ሀምበሪቾን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ባሕርዳር ከተማ ሀምበሪቾን በረታበት ጨዋታ ፍፁም ጥላሁን ሁለቱንም ጎሎች ከመረብ ማሳረፍ ችሏል፡፡
ውጤቱን ተከትሎም የጣና ሞገዶቹ ነጥባቸውን 44…
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በፓሪሱ ኦሎምፒክ የስፖርት ቤተሰቡ የተለመደውን ድጋፍ እንዲሰጠው ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)አንጋፋው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በ2024ቱ የፓሪስ ኦሎምፒክ የመጨረሻ ድሉን ለማስመዘገብ በሚያደረገው ጥረት የስፖርት ቤተሰቡ የተለመደውን ድጋፍ እንዲሰጠው ጠየቀ፡፡
አትሌቱ በ2024 የፓሪስ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን በመወከል እንዲሳተፍ ያደረገው ጥረት…