Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፓሪስ ኦሊምፒክ ማራቶን ቀነኒሳ በቀለን ጨምሮ ተሳታፊ አትሌቶች ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌቲክስ ፌደሬሽን በፓሪስ ኦሊምፒክ 2024 ማራቶን አትሌት ቀነኒሳ በቀለን ጨምሮ በሁለቱም ጾታ የሚሳተፉ እና ተጠባባቂ አትሌቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም በወንዶች አትሌት ቀነኒሳ በቀለ፣ ሲሳይ ለማ እና ዴሬሳ ገለታ ተካትተዋል፡፡ በዚሁ…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወላይታ ድቻን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ መሪው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወላይታ ድቻን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  ፍፁም ግርማይ (በራሱ ላይ)፣ ባሲሩ ኡመር፣ሳይመን ፒተር፣አፍሬም ታምራት እና…

በፕሪሚየር ሊጉ ቫር ተግባራዊ እንዳይደረግ የሚያስችል ድምጽ ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች በሚቀጥለው የውድድር ዓመት በተንቀሳቃሽ ምስል የታገዘ ዳኝነት (ቫር) ተግባራዊ እንዳይደረግ የሚያስችል ድምጽ ሊሰጡ መሆኑን ፕሪሚየር ሊጉ አስታውቋል፡፡ ቫር በፕሪሚየር ሊጉ ከፈረንጆቹ 2019 ጀምሮ ተግባራዊ የተደረገ…

ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች መስፍን ታፈሰ እና መሃመድ ኑር ናስር አስቆጥረዋል፡፡ ወላይታ ድቻን ከሽንፈት ያላደነችዋን…

በርንሌይ ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መውረዱ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በርንሌይ ሁለተኛው ወራጅ ክለብ መሆኑ ተረጋግጧል። ዛሬ በተደረገ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቶተንሃም ሆትስፐርስ በርንሌይን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም በርንሌይ በ24 ነጥብ ወደ ሻምፒየን…

ማንቼስተር ሲቲ ፉልሃምን በማሸነፍ የዋንጫ ግስጋሴውን አጠናክሯል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ፉልሃምን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማንቼስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ግቫርዲዮል (2)፣ ፎደን እና አልቫሬዝ አስቆጥረዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ማንቼስተር ሲቲ 85 ነጥቦችን በመሰብሰብ የሊጉን…

የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የችቦ ማብራት ፕሮግራም በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ትወዳዳር፣ ተወዳድራም ታሸንፍ'' በሚል መሪ ሀሳብ የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የችቦ ማብራት ፕሮግራም በቦንጋ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በስነ ስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት አሸብር ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ…

በዶሃ የዳይመንድ ሊግ 3 ሺህ መሰናክል የሩጫ ውድድር አትሌት ሳሙኤል ፍሬው በቀዳሚነት አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዶሃ በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ 3 ሺህ መሰናክል የሩጫ ውድድር አትሌት ሳሙኤል ፍሬው በቀዳሚነት አጠናቀቀ። አትሌቱ ውድድሩን 8:07.25 በሆነ ጊዜ በመግባት ነው ውድድሩን ያሸነፈ ሲሆን፤ ኬንያዊው አትሌት ኪበብዎት አብራሃም 8:07.38…

በዶሃ በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ የሩጫ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ በቀዳሚነት አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዶሃ በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ 1 ሺህ 500 ሜትር የሩጫ ውድድር ፍሬወይኒ ሀይሉ በቀዳሚነት አጠናቀቀች፡፡ አትሌቷ ውድድሩን 4:00.42 በሆነ ጊዜ በመግባት ነው  ያሸነፈችው።