Browsing Category
ስፓርት
ዛሬ ምሽት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱን ተጠባቂ ጨዋታ ያስተናግዳል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱን ተጠባቂ ጨዋታ ያስተናግዳል።
የሊጉ 30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ሲካሄዱ መሪዎቹ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ደረጃን የያዙት ክለቦች የሚያካሂዱት ጨዋታ ይጠበቃል።…
ኢትዮጵያ የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮናን በሁለተኝነት አጠናቀቀች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 45ኛውን የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮናን ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቃለች፡፡
45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ከእኩለ ቀን ጀምሮ በሰርቢያ ቤልግሬድ ተካሂዷል፡፡
ኢትዮጵያም…
በወጣት ሴቶች የ6 ኪሎ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በወጣት ሴቶች የ6 ኪሎ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ሶስት በመውጣት አሸንፈዋል፡፡
በዚህም ማርታ አለማየሁ አንደኛ፣አሳየች አይቸው ሁለተኛ እንዲሁም ሮቤ ዲዳ ሶስተኛ ሆነው በመግባት የወርቅ፣ የብር እና…
45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 45ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ከእኩለ ቀን ጀምሮ በሰርቢያ ቤልግሬድ ይካዳል፡፡
በውድድሩ ከ51 ሀገራት የተውጣጡ ከ45 በላይ አትሌቶች÷ በወጣቶች እና በአዋቂ በአምስት የውድድር ዘርፎች ይሳተፋሉ፡፡
በዚሁ መሠረት 6…
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
10፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ሙሴ ኪሮስ በ6ኛው ደቂቃ እና ቢኒያም አይተን በ54ኛው ደቂቃ…
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
10፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ ከተማ ሙሴ ኪሮስ በ6ኛው ደቂቃ እና ቢኒያም አይተን በ54ኛው…
አማኑኤል ገብረሚካኤል በጉዳት ላልተወሰነ ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የፋሲል ከነማው አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል ባጋጠመው ከባድ ጉዳት ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ገለጹ፡፡
በውድ የዝውውር ገንዘብ ፋሲል ከነማን የተቀላቀለው አማኑኤል÷ ክለቡ ትላንት…
ከእግርኳስ ሜዳ ስለምለያይበት ጊዜ አስቤ አላውቅም – ሊዮኔል ሜሲ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በአሁኑ ወቅት ለኢንተርሚያሚ እየተጫወተ ይገኛል።
ከወራት በኋላ 37ኛ ዓመቱን የሚይዘው ሊዮኔል ሜሲ ከቢግ ታይም ፖድካስት ጋር ባደረገው ቃል ምልልስ፤ የእድሜው መግፋት በእግርኳስ ህይወቱ ላይ የሚያመጣው ጫና…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አለልኝ አዘነ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የባህርዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አለልኝ አዘነ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።
የባህርዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ እንዳስታወቀው፤ አለልኝ በጉዳት ምክንያት ከቡድኑ ተለይቶ በትውልድ ስፍራው አርባ…
በአፍሪካ ጨዋታዎች የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋና በተካሄደው በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብቷል።
ልዑኩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት እና የኢትዮጵያ…