Browsing Category
ስፓርት
አንድሬ ኦናና በካሜሩን ብሔራዊ ቡድን ውስጥ ተካተተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና በኮትዲቯሩ የአፍሪካ ዋንጫ በሚሳተፈው የካሜሩን ብሔራዊ ቡድን ዝርዝር ውስጥ ተካትቷል፡፡
ኦናና በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ሀገሩ ከአሰልጣኝ ጋር በተፈጠረ አለመግባባት በጊዜያዊነት ከብሔራዊ ቡድኑ ርቆ…
ተጠባቂው የሸገር ደርቢ በነገው ዕለት ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለቱን የሸገር ክለቦች ኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያገናኘው የሸገር ደርቢ ጨዋታ በነገው ዕለት ይካሄዳል፡፡
ጨዋታው ቀን 9 ሰዓት በአደማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር መረጃ…
ስፖርታዊ ጨዋነትን በመጣስ ሁከት የሚፈጥሩ ደጋፊዎችን ተጠያቂ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኀሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርታዊ ጨዋነትን በመጣስ ያልተገባ ሁከት የሚፈጥሩ ደጋፊዎችን ተጠያቂ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከሊግ ካንፓኒ፣ ከከተማው የስፖርት ክለብ ደጋፊዎች፣ ከብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች እና ከመላው…
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ከዌስትሃም እንዲሁም ቶተንሃም ከብራይተን የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ በበዓል ሰሞን መርሐ ግብር አርሰናል ከዌስትሃም እንዲሁም ቶተንሃም ከብራይተን ዛሬ ምሽት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
አርሰናል ከዌስትሃም ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 5፡15 የሚደረግ ሲሆን በጨዋታው መድፈኞቹ…
ከ9ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት የሚደረጉ የሊጉ መርሃ ግብሮች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን አይኖራቸውም ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ9ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት የሚደረጉ የሊጉ መርሃ ግብሮች የሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደማይኖራቸው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ፡፡
ማህበሩ እንደገለፀው÷ የ9ኛ ሳምንት መርሃ ግብሮች ረቡዕ ታህሳስ 24…
ሰር ጂም ራትክሊፍ የማንቼስተር ዩናይትድን 25 በመቶ ድርሻ ገዙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዛዊው ቢሊየነር ሰር ጂም ራትክሊፍ የማንቼስተር ዩናይትድን 25 በመቶ ድርሻ መግዛታቸው ተገልጿል፡፡
ማንቼስተር ዩናይትድን በ790 ሚሊየን ዩሮ የገዙት የግሌዘር ቤተሰቦች ከ13 ወራት በፊት የክለቡን ድርሻ ለመሸጥ ጨረታ ማውጣታቸው የሚታወስ…
በፕሪሚየር ሊጉ ቶተንሃም ድል ሲቀናው ኒውካስትል በሉተን ተሸንፏል
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 13 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት መርሓ ግብር ማምሻውን አራት ጨዋታዎች ተደርገዋል።
12 ሰአት ላይ በተካሄዱ ጨዋታዎች በርንሌይ እና ሉተን ታዎን ያልተጠበቀ ውጤት አስመዝግበዋል።
ወደ ክራቨን ኮቴጅ በማምራት ከፉልሃም…
ማንቼስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊጉ 8ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዘንድሮው ውድድር ዓመት ስምንተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል፡፡
በለንደን ስታዲየም ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር የተጫወተው ማንቼስተር ዩናይትድ ጃሬድ ቦዌን እና ሞሃመድ ኩዱስ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 0…
ቪክቶር ኦሲሜን በናፖሊ ኮንትራቱን አራዘመ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጀሪያዊው አጥቂ ቪክቶር ኦሲሜን በናፖሊ እስከ 2026 የሚያቆየውን ተጨማሪ ኮንትራት ውል ፈርሟል፡፡
በአዲሱ ኮንትራት ሥምምነት የወጣቱ አጥቂ ፈላጊ የሆነ ክለብ 130 ሚሊየን ዩሮ መክፈል ይጠበቅበታል።
ኦስሜን በ2022…
የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰርቢያዊው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣን ኒኮላ ካቫዞቪች ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል፡፡
የክለቡ የአካል ብቃት አሰልጣኙ ማርኮ ቭላስቪችም ባስገቡት መልቀቂያ መሰረት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር መለያየታቸውን ክለቡ በሳምንታዊ የሬዲዮ ፕሮግራሙ ላይ…