Browsing Category
ስፓርት
አሰልጣኝ ፍሬው ሀይለገብርኤል ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን እና ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር በይፋ ተለያይተዋል።
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው በ2013 ዓ.ም የተሾሙት አሰልጣኙ፤…
በግማሽ ፍጻሜ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ናይጄሪያ ከደቡብ አፍሪካ እንዲሁም ኮትዲቯር ከዴሞክራቲክ ኮንጎ ይጫወታሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በግማሽ ፍጻሜ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ናይጄሪያ ከደቡብ አፍሪካ እንዲሁም ኮትዲቯር ከዴሞክራቲክ ኮንጎ ዛሬ ምሽት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡
ናይጄሪያ ከደቡብ አፍሪካ ለፍጻሜ ለማለፍ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 2 ሰዓት ላይ በአቢጃን…
በቶሩን የቤት ውስጥ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በፖላንድ ቶሩን የቤት ውስጥ ሩጫ ውድድር በተለያዩ ርቀቶች ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፈዋል።
በ1 ሺህ 500 ሜትር የሴቶች የቤት ውስጥ ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 4ኛ በመውጣት ታሪክ ሰርተዋል፡፡
በዚህም…
ለወልቂጤ ከተማ እግርኳስ ቡድን ከ43 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ለሆነው የወልቂጤ ከተማ እግርኳስ ቡድን ከ43 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰቡ ተገለፀ፡፡
የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ቡድን የገቢ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ተካሄዷል።
በገቢ…
በቦስተን የኒው ባላንስ የቤት ውስጥ ውድድር ጉዳፍ ፀጋይና ለሜቻ ግርማ አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦስተን የኒው ባላንስ የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ውድድር ጉዳፍ ፀጋይ እና ለሜቻ ግርማ ውድድሩን በበላይነት አጠናቅቀዋል፡፡
በ1 ሺህ 500 ሜትር የተወዳደረችው ጉዳፍ ፀጋይ ርቀቱን በ3 ደቂቃ 58 ሰከንድ ከ11 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት…
በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማና ሐዋስ ከተማ አሸንፈዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማ እና ሐዋስ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ የተካሄደው የሐዋሳ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በሐይቆቹ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
አሊ ሱሌማን የሐዋሳ ከተማን…
በእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ሲያሸንፍ ቼልሲ በሜዳው ተሸንፏል
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ዌስትሃም ዩናይትድን ሲያሸንፍ ቼልሲ በሜዳው በዎልቭስ ተሸንፏል፡፡
ዌስትሃምን የገጠመው ማንቼስተር ዩናይትድ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ ራስመስ ሆይለንድ እና አሊሃንድሮ ጋርናቾ (ሁለት) ጎሎችን…
53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ስድስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 53ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል፡፡
በሻምፒዮናው በካሜሮን በሚካሄደው 23ኛው የአትሌቲክስ ሻምፒዮና እና በጋና አክራ በሚካሄደው የመላው…
ብራይተን ክርስታል ፓላስን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ብራይተን ክርስታል ፓላስን 4 ለ1 አሸንፏል፡፡
ምሽት 12፡00 ሠዓት ላይ በተካሄዱ ጨዋታወች÷ ኒውካስል ከሉተን ታውን 4 አቻ እንዲሁም በርንሌይ ከፉልሀም 2 አቻ ተለያይተዋል፡፡
የዛሬውን ጨዋታ ውጤት…
ቶተንሀም እና ኤቨርተን አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቶተንሀም ከኤቨርተን 2 አቻ ተለያይተዋል፡፡
ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሪቻርልሰን በ4ኛው እና በ41ኛው ደቂቃ የቶተንሀምን ሁለት ጎሎች አስቆጥሯል፡፡
እንዲሁም የኤቨርተንን ጎል ሀሪሰን በ30ኛው…