Browsing Category
ስፓርት
በታታ ሙምባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2016 ( ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ በተካሄደ የታታ ሙምባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ስምንተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቁ፡፡
በሴቶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንድ እስከ ስምንተኛ ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቁ ሲሆን ÷አበራሽ ምንሰዎ…
በአፍሪካ ዋንጫ አንጎላ ሞሪታኒያን 3 ለ 2 አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አንጎላ ሞሪታኒያን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡
ውጤቱን ተከትሎ አንጎላ ከቡርኪናፋሶ እኩል በአራት ነጥብ እና በአንድ ንጹሕ ግብ ምድቡን መምራት ችላለች፡፡
በአንጻሩ ሞሪታኒያ ያለምንም ነጥብ በምድብ አራት ግርጌ…
አርሰናል ክርስታል ፓላስን 5 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ አርሰናል ክርስታል ፓላስን 5 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸነፈ፡፡
የአርሰናልን ጎሎች ገብርዔል ማጋሌስ በ11ኛው፣ ሄንደርሰን በራሱ ጎል ላይ በ37ኛው ደቂቃ፣ ትሮሳርድ በ59ኛው እንዲሁም ገብርኤል…
የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን የካሜሩን አቻውን 3 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በምድብ ሦስት የሚገኙት ሴኔጋል እና ካሜሩን ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡
ብሔራዊ ቡድኖቹ ያደረጉትን የምድብ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ÷ እስማኤል ሳር በ16ኛው፣ ሀቢብ ዲያሎ በ71ኛው እና ሳዲዮ ማኔ በ95ኛው ደቂቃ ከመረብ…
ኬፕ ቨርዴ ወደ ጥሎ ማለፉ ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ኬፕ ቨርዴ ወደ ጥሎ ማለፉ የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች፡፡
በዛሬው የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታ ኬፕ ቨርዴ ሞዛምቢክን 3 ለ 0 አሸንፋለች፡፡
ጎሎቹንም÷ ቤቤ፣ ያን ሜንዴስ እና ኬቪን ሌኒ አስቆጥረዋል፡፡…
የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጇ አይቬሪኮስት በናይጄሪያ ተሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጇ አይቬሪኮስት በናይጄሪያ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸነፈች፡፡
የናይጄሪያን የአሸናፊነት ጎል ዊሊያም ትሮስት ኤኮንግ በ55ኛው ደቂቃ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡
ቀደም ብሎ ከዚህ ምድብ በተደረገ ጨዋታ ጊኒ ቢሳው…
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ አማኑኤል ኤርቦ አስቆጥሯል፡፡
በተመሳሳይ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማ ሀምበሪቾ ዱራሜን…
በአፍሪካ ዋንጫ ኢኳቶሪያል ጊኒ- ጊኒ ቢሳውን 4 ለ 2 አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ኢኳቶሪያል ጊኒ- ጊኒ ቢሳውን 4 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸነፈች፡፡
የአፍሪካ ዋንጫ የ2ኛ ዙር የምድብ ጨዋታ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት 2 ሰዓት ላይ ኮቲዲቯር ከናይጄሪያ እንዲሁም 5 ሰዓት ላይ ግብጽ ከጋና የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ሞሮኮ ታንዛኒያን 3 ለ 0 አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በምድብ ስድስት የሚገኙት ሞሮኮ እና ታንዛኒያ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡
ሮማን ሳዩስ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ለእረፍት የወጣችው ሞሮኮ÷ በሁለተኛው አጋማሽ ኡናሂ እና የሱፍ ኤል ነስሪ ባስቆጠሯቸው ተጨማሪ ጎሎች ጨዋታውን 3…
መቻል እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡
9፡00 ሠዓት ላይ ድሬዳዋ ከተማን የገጠመው መቻል ከንዓን ማርክነህ እና በኃይሉ ግርማ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡
እንዲሁም…