Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አትሌት ትዕግስት በዓመቱ ምርጥ አትሌት ምርጫ የመጨረሻዎቹ ዕጩዎች ውስጥ ተካተተች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች ማራቶን የክብረ ወሰን ባለቤቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በዓመቱ ምርጥ አትሌት ምርጫ የመጨረሻዎቹ አምስት ዕጩዎች ውስጥ ተካትታለች፡፡ በዓመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት ዘርፍ ቀደም ሲል 11 ዕጩዎች ለምርጫ የቀረቡ ሲሆን÷የዓለም አትሌቲክስ ዛሬ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ዙር መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእግር ኳስ ፌደሬሽን የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ዙር መርሐ ግብርን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ መሰረትም ፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህዳር 16 ቀን 2016 ዓ.ም በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ…

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና ሲዳማ ቡና በይፋ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን ላለፈው አንድ ዓመት ሲያሰለጥን የቆየው አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና ምክትላቸው ቾንቤ ገብረህይወት ከሲዳማ ቡና ጋር ተለያይተዋል። የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና ምክትላቸው ቾንቤ ገብረህይወት ከክለቡ ጋር…

በቤይሩት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤይሩት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች በተደረገው ውድድር የቦታውን ሪከርድ በመስበር አሸነፉ፡፡ በቤይሩት ማራቶን በወንዶች ጋዲሳ ጣፋ 02፡10፡34 በመግባት የቦታውን ሪከርድ በማሻሻል በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ ጎጃም…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ቡድን ማሊን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ቡድን ማሊን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ ቡድኑ ከሜዳው ውጪ ባደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ነው 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ያሸነፈው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የማሸነፊያ ግቦች እሙሽ ዳንኤል እና…

በፕሪሚየር ሊጉ አርሰናል እና ማንቼስተር ዩናይትድ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች አርሰናል እና ማንቼስተር ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ ቶትንሃም ተሸንፏል፡፡ በሜዳው በርንሌን ያስተናገደው አርሰናል ትሮሳርድ፣ ሳሊባ እና ዚንቼንኮ ባስቆጠሯቸው ግቦች 3 ለ 1…

የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመን ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመን ነገ በሚደረጉ ስድስት ጨዋታዎች ጅማሮውን እንደሚያደርግ ተገልጿል። ዘንድሮ በሁለት ምድቦች 28 ክለቦችን ተሳታፊ የሚያደርገው ውድድሩ በሐዋሳ እና አዲስ አበባ የሚከናወን መሆኑ ተመላክቷል፡፡…

ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የሚሳተፉ ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ላለበት ወሳኝ ጨዋታ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከሴራሊዮን እና ቡርኪና ፋሶ ጋር ለሚደረገው ጨዋታ የሚያሰልፏቸውን 23 ተጫዋቾች መለየታቸውንም የኢትዮጵያ እግር ኳስ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የክለቦች ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ሊግ እና የፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የክለቦች ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህ ድልድል በምድብ ሀ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀምበሪቾ ዱራሜ፣ ሀድያ ሆሳዕና ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ወላይታ ድቻ ከደሴ ከተማ፣…

አል ኢቲሃድ ኑኖስ ስፕሪንቶ ሳንቶስን ከአሰልጣኝነት አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ተሳታፊው አል ኢቲሃድ ፖርቹጋላዊውን አሰልጣኝ ኑኖስ ስፕሪንቶ ሳንቶስን ከአሰልጣኝነት አሰናብቷል፡፡ የቀድሞ የቶተንሃም ሆትስፐር እና ወልቭስ አሰልጣኝ የነበሩት ሳንቶስ በሳዑዲ ፕሮ ሊግ ባሳዩት ደካማ እንቅስቃሴ ነው ከአሰልጣኝነት…