Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ይመለሳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች መልስ ዛሬ ማንቼስተር ሲቲ ከሊቨርፑል በሚያደርጉት ወሳኝ ጨዋታ ይጀምራል፡፡ 9፡30 ላይ በኢትሃድ በሚደረገው የሁለቱ ተፎካካሪ ቡድኖች ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ መሪነቱን ለማስጠበቅ ሊቨርፑል ደግሞ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ የ18ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድርን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አትሌቲክስ ክለብ የ18 ኛውን የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በማሸነፍ የወርቅ ሜዳሊያና የገንዘብ ተሸላሚ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 19 ኛውን የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ…

19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በመቀሌ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በመቀሌ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በውድድሩ ከዘጠኝ ክለቦች፣ ሥድስት ክልሎችና ከተማ መሥተዳደሮች የተውጣጡ 84 አትሌቶች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡ በሁለቱም ጾታዎች 1ኛ ለሚወጡ አትሌቶች ለእያንዳንዳቸው የ40…

19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር ነገ በመቐለ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 14 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በነገው እለት በትግራይ ክልል መቐለ ይካሄዳል።   በውድድሩ ከስምንት ክለቦች፣ አምስት ክልሎችና ከከተማ መስተዳደሮች የተውጣጡ 84 አትሌቶች ይካፈላሉ።   የማራቶን ሪሌ…

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ሩጫ የሰበረችው ክብረወሰን ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ሩጫ የሰበረችው ክብረወሰን መጽደቁ ተነገረ፡፡ በአሜሪካ ኢውጅን በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ የዓለምን ክብረ ወሰን በመስበር ማሸነፏ ይታወሳል። አትሌቷ በ5 ሺህ…

ሀድያ ሆሳዕና የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀድያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን በመለያ ምት በማሸነፍ የ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል፡፡ ሀድያ ሆሳዕናን እና ኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው የ17ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጨዋታ መደበኛው ሰዓት 2 አቻ የተጠናቀቀ ሲሆን በተሰጠው…

ኢትዮጵያ ማሊን በደርሶ መልስ 6 ለ 0 አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የማሊ አቻውን በደርሶ መልስ ጨዋታ 6 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ 3ኛ ዙር የመልስ ጨዋታውን ዛሬ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ…

23ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 23ኛው ታላቁ ሩጫ ውድድር በኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በውድድሩ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዚሁ ጊዜ…

አቶ ኢያሱ ወሰን የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢያሱ ወሰን የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። 47ኛው የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ ዛሬ ተካሄዷል።…

በፓሪስ ኦሊምፒክ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን የመለማመጃ ስታዲየም ፈቃድ የመግባቢያ ሥምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ የኦሊምፒክ ውድድር ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ቡድን የመለማመጃ ስታዲየም ፈቃድ የመግባቢያ ሥምምነት ተፈረመ። ሥምምነቱ የተፈረመው በፓሪሱ አንቶኒ ክፍለከተማ ከሚገኝ ስታዲየም ጋር ነው። ሥምምነቱን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን…