Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና 6ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀንጋሪ ቡዳፔስት በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ከዓለም 6ኛ ከአፍሪካ 2ኛ ደረጃን ይዛ አጠናቅቃለች። በቡዳፔስት ናሽናል አትሌቲክስ ሴንተር ስታዲየም ከነሐሴ 13 ቀን 2015 ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ሻምፒዮና ዛሬ ማምሻውን…

በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ የዛንዚባሩን ኬ ኤም ኤም የእግርኳስ ቡድን በደርሶ መልስ በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል፡፡ ከሜዳው ውጭ 2 ለ1 አሸንፎ የተመለሰው ቅዱስ ጊዮርጊስ ÷ የመልሱን ጨዋታ 10 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም አከናውኗል፡፡…

የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት ለአንድ ሣምንት ሲካሄድ የቆየው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት በሚደረጉ ውድድሮች ፍፃሜውን ያገኛል፡፡ ምሽት 3፡10 ላይ በሚካሄደው የወንዶች 5 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር÷ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ፣ በሪሁ አረጋዊ…

ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናው የወንዶች ማራቶን የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ ባለው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ወንዶች ማራቶን አትሌት ልዑል ገ/ሥላሴ ለሀገራችን የነሐስ ሜዳሊያ አስገኝቷል። በውድድሩ ዩጋንዳዊው አትሌት ቪክቶር ኪፕላጋት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝቷል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

ዛሬ ምሽት የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ይደረጋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ከ50 የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ይደረጋል። አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣እጅጋየሁ ታዬ፣ አትሌት መዲና ኢሳና አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በውድድሩ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶች ናቸው። አትሌት…

አትሌት አማኔ በሪሶ በሴቶች ማራቶን የወርቅ ሜዳልያ አስገኘች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በውድድሩ አትሌት አማኔ በሪሶ 1ኛ በመሆን ስታጠናቅቅ አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ 2ኛ በመሆን የብር ሜዳልያ…

ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት የ800 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ወርቅነሽ መለሰ እና ሀብታም ዓለሙ የሚሳተፉበት የሴቶች 800 ሜትር ማጣሪያ ውድድር ምሽት 3፡25 ላይ በቡዳፔስት ይካሄዳል፡፡ አትሌቶቹ ለፍጻሜ ለማለፍ ከየምድባቸው 1ኛ ወይም 2ኛ መውጣት ይጠበቅባቸዋል። የማጣሪያ ውድድሩ በሶስት ምድብ…

በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ፡፡ በ5ሺህ ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ዮሚፍ ቀጀልቻ፣ ሀጐስ ገ/ሕይወት እና በሪሁን አረጋዊ ለፍፃሜ…

የ5ሺህ ሜትር የአትሌቶች ለውጥ ውሳኔ ውጤት ለማምጣት ያለመ ነው – ፌዴሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ5ሺህ ሜትር የአትሌቶች ለውጥ ውሳኔ ውጤት ለማምጣት ታሰቦ የተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ በ5ሺህ ሜትር አትሌት ጥላሁን ሀይሌ ተቀንሶ በምትኩ አትሌት በሪሁ አረጋዊ እንዲሮጥ መወሰኑን ተከትሎ አትሌት ጥላሁን ሀይሌ…

የ5 ሺህ ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የምትካፈልበት የ5 ሺህ ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ውድድር ምሽት 2 ሰዓት ላይ ይካሄዳል፡፡ በሀንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ የሚገኘው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ስድስተኛው ቀኑን ይዟል፡፡ በዛሬው…