Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

የሩሲያ እግርኳስ ወደ ኤሲያ ኮንፌዴሬሽን መዛወር እንደማይፈልግ ባለስልጣናቱ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ብሄራዊ ቡድን እና ክለቦች ወደ ኤሲያ ኮንፌዴሬሽን እንዲዛወሩ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ የሞስኮ እግርኳስ ባለስልጣናት ውድቅ ማድረጋቸውን አስታውቀዋል፡፡ የሩሲያ ብሄራዊ ቡድን እና ክለቦች በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት በፊፋ እና…

ኧርሊንግ ሃላንድ የቢቢሲ የአመቱ ምርጥ ስፖርተኛ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ሲቲው አጥቂ ኧርሊንግ ሃላንድ የቢቢሲ የአመቱ ምርጥ ስፖርት ፐርሰናሊቲ ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ኖርዌያዊው አጥቂ ክለቡ ማንቼስተር ሲቲ የሶስትዮሽ ዋንጫ ባሳካበት የ2022-23 የውድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊግ፣ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኤፍ…

ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ማጠናቀቂያ ከ900 ሚሊየን ብር በላይ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የቀሪ ሥራዎች ማጠናቀቂያ ከ900 ሚሊየን ብር በላይ መፈቀዱን የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገልጿል። የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ምስክር ሰውነት ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆኗል። በጥሎ ማለፉ የጣሊያኑ ሮማ ከሆላንዱ ፊይኖርድ እንዲሁም ሌላኛው የጣሊያን ክለብ ኤሲሚላን ከፈረንሳዩ ሬንስ ጋር ተገናኝተዋል። የፈረንሳዩ ሌንስ ከጀርመኑ ፍሬይቡርግ የስዊዘርላንዱ ያንግ…

በጥሎ ማለፉ ናፖሊ ከባርሴሎና  እንዲሁም ላዚዮ ከባየርን ሙኒክ ተገናኝተዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆኗል። በድልድሉ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በጠንካራ አቋሙ የዘለቀው አርሰናል ከፖርቹጋሉ ፖርቶ ጋር ተገናኝቷል። በአንጻራዊነት ጠንካራ በሚመስለው ድልድል የጣሊያኑ ናፖሊ ከስፔኑ ባርሴሎና …

ፊፋ 32 ክለቦች የሚሳተፉበት የዓለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር ማዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) 32 ቡድኖች የሚሳተፉበት የዓለም ክለቦች ዋንጫ ውድድር ማዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል፡፡ በቻምፒዮንስ ሊጉ በተለያዩ ዙሮች ተሳትፎ ያደረጉ ክለቦችን የሚያካትተው ይህ ውድድር በፈረንጆቹ 2025 ከሰኔ 15 እስከ…

አርሰናል ብራይተንን በማሸነፍ ሊጉን መምራት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሰናል ብራይተንን 2 ለ 0 በማሸነፍ ፕሪሚየር ሊጉን በጊዜያዊነት ከሊቨርፑል ተረክቦ መምራት ጀምሯል፡፡ በኤሚሬትስ ስታዲየም ብራይተንን ያስተናገዱት መድፈኞቹ በጋብሬል ጄሱስ እና ካይ ሀቨርትዝ ጎሎች 2 ለ 0 አሸንፈዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም÷…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀናው

አዲስ አበባ፣ ታኅሳስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 4 ለ1 አሸንፏል፡፡ የሲዳማ ቡናን ጎሎችም÷ በዛብህ መለዮ፣ ሀብታሙ ገዛኸኝ፣ ማይክል ኪፕሮል እና ቡልቻ ሹራ አስቆጥረዋል፡፡ የወላይታ ድቻን ብቸኛ ጎል ደግሞ ዮናታን ኤልያስ በሁለተኛው አጋማሽ…

በሕንድ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሱቱሜ አሰፋ በሕንድ ኮልካታ ከተማ የተካሄደውን የ25 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን…

ቼልሲና ኒውካስል ዩናይትድ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየም ሊግ በሜዳቸው የተጫወቱት ቼልሲና ኒውካስል ዩናይትድ ድል ቀናቸው። በሜዳው ሼፊልድ ዩናይትድን ያስተናገደው ቼልሲ በፓልመርና መጃክሰን አማካኝነት በ54ኛውና በ61ኛው ደቂቃ ባስቆጠራቸው ግቦች 2 ለ 0 በሆነ ውጤት…