Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት በዛሬው እለት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ መጀመሪያ 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1 አሸንፏል። አዲስ ግደይ እና ባሲሩ ኡመር ለኢዮጵያ ንግድ…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።   ከሰአት በኋላ በተካሄደ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው ሀድያ ሆሳዕና 2 ለ 1 አሸንፏል።   ተመስገን ብርሃኑ እና ግርማ በቀለ…

የአንካራጉቹ እግርኳስ ቡድን ፕሬዚዳንት ፋሩክ ኮቻ ከእግር ኳስ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨዋታ ዳኛ በመደብደብ አስነዋሪ ተግባር የፈፀመው የቱርኩ ኤም ኬ ኢ አንካራጉቹ እግርኳስ ክለብ ፕሬዚዳንት ፋሩክ ኮቻ ከእግር በቋሚነት መታገዳቸውን የቱርክ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ቅዳሜ ኤም ኬ ኢ…

የተራዘመው የአዲስ አበባ ደርቢ ጨዋታ የሚካሄድበት ጊዜ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የ7ኛ ሣምንት ተስተካካይ ጨዋታ  ታኅሣስ 20 ቀን 2016 እንዲካሄድ ተወሰነ፡፡ ጨዋታው የሚካሄደው ከቀኑ 9:00 ላይ በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…

ለኢንተርናሽናል ዳኝነት የተመረጡ ኢትዮጵያውያን ዳኞች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢንተርናሽናል ዳኝነት የተመረጡ ኢትዮጵያውያን ዳኞች ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡ በዓለም አቀፍ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክሉ በወንዶች ሰባት ዋና እና ሰባት ረዳት እንዲሁም በሴቶች አራት ዋና እና አራት ረዳት ዳኞች ተመርጠው ለፊፋ ዳኞች ኮሚቴ መላካቸው…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ አቤል ያለው የቅዱስ ጊዮርጊስን ሶስት የድል ጎሎች ከእረፍት በፊት በማስቆጠር ሃትሪክ ሰርቷል፡፡ በዚህም አቤል ያለው…

የሜሲ መለያዎች በ10 ሚሊየን ዶላር

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው የእግርኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በ2022ቱ የኳታር ዓለም ዋንጫ የለበሳቸው መለያዎች ለጨረታ ቀርበዋል፡፡ ከትላንት ጀምሮ በተከፈተው እና ዛሬ ምሽት ይጠናቀቃል በተባለው ጨረታ አርጀንቲናዊው ኮከብ በዓለም ዋንጫው የለበሳቸው መለያዎች 10…

ቪክተር ኦሲሜን የአፍሪካ ኮኮብ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ናይጄሪያዊዉ የናፖሊ አጥቂ ቪክተር ኦሲሜን የ2023 የአፍሪካ ኮከብ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል። በጣሊያን ሴሪ አ የ2022/23 የውድድር ዘመን ኦሲሜን የስኩዴቶው ሻምፒዮን ከሆነው ናፖሊ ጋር ምርጥ ጊዜን ያሳለፈ ሲሆን፥ 26 ጎሎችን በማስቆጠር የሴሪ…

አትሌት ትዕግስት አሰፋ የዓለም ምርጥ አትሌት ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ ከስቴዲየም ውጭ ባሉ ውድድሮች ባሳየችው ድንቅ የሆነ ብቃት የዓመቱ ምርጥ አትሌት መባሏን የዓለም አትሌቲክስ ይፋ አድርጓል። አትሌት ትዕግስት በሴቶች ማራቶን የዓለም ክብረወሰን ባለቤት እንደሆነች ይታወቃል።…

ማህበሩ የ7ኛ ሣምንት የዲስፕሊን ውሳኔዎችን ይፋ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አክሲዮን ማህበር በ7ኛ ሣምንት ጨዋታዎች የተላለፉ የዲስፕሊን ውሳኔዎችን ይፋ አድርጓል፡፡ በሣምንቱ መርሐ ግብር በተደረጉ ሠባት ጨዋታዎች ስድስቱ በመሸናነፍ እንዲሁም አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 16 ጎሎች በ14…