Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ዝላታን ኢብራሂሞቪች የኤሲ ሚላን የቦርድ አባል ለመሆን መስማማቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስዊድናዊው አጥቂ ዝላታን ኢብራሂሞቪች የጣሊያኑን ኤሲ ሚላን በቦርድ አባልነት ለመቀላቀል መስማማቱ ተገልጿል፡፡ እስከ 41 ዓመቱ ድረስ በኢንተርናሽናል እግር ኳስ የዘለቀው ግዙፉ አጥቂ ባለፈው ክረምት ራሱን ከእግር ኳስ ዓለም ማግለሉ የሚታወስ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ሲቲ ወደ አሸናፊነት ሲመለስ ዌስትሃም በሰፊ የጎል ልዩነት ተሸንፏል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ሶስት ጨዋታዎች ተደርገዋል። 11 ሰአት ላይ በተደረጉት ጨዋታዎች ኤቨርተን ከቼልሲ፣ ፉልሃም ከዌስትሃም ዩናይትድ እንዲሁም ሉተን ታዎን ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ተገናኝተዋል። ከፋይናንስ ህግ…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል ቀንቶታል፡፡ ዛሬ 9፡00 ሰአት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴዲየም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት…

ከጥር ወር ጀምሮ የአበረታች ቅመሞች ምርመራና ቁጥጥር ይደረጋል- ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024ቱ የፓሪስ ኦሊምፒክ ለሚሳተፉ አትሌቶች ከጥር ወር 2016 ጀምሮ የአበረታች ቅመሞች ምርመራና ቁጥጥር ሊያደርግ መሆኑን የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን አስታወቀ። ለፓሪስ ኦሊምፒክ ለሚሳተፉ አትሌቶችም ከወዲሁ የግንዛቤ ማስጨበጫ…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ የስፖርታዊ ጨዋነት ሽልማት አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ የስፖርታዊ ጨዋነት ሽልማት አሸናፊ ሆናለች፡፡ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ቡዳፔስት ላይ በተካሄደ የ10 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ትውልደ ኢትዮጵያዊት የሆነችው እና በአሁኑ ጊዜ…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል እና ባህር ዳር ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው እለት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።   ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ መቻል ከአዳማ ከተማ ተገናኝተዋል።   አዳማ ከተማ ጨዋታውን በቢኒያም አይተን ጎል…

በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ድቻ እና ወልቂጤ ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ የመጀመሪያው ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ሀምበርቾን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የወልቂጤ ከተማ ግብን አሜ መሐመድ ያስቆጠረ ሲሆን÷በዚህም…

የአትሌት ድርቤ ወልተጂ የ1 ማይል ርቀት ክብረወሰን ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ድርቤ ወልተጂ የአንድ ማይል ርቀት ክብረወሰን በአለምአቀፉ  አትሌቲክስ እውቅና አግኝቷል። ለመጀመሪያ ጊዜ በላቲቪያ ሪጋ በ1 ማይል ርቀት በተካሄደው የሴቶች ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ በ4 ደቂቃ ከ20 ሰከንድ ከ98…

የብራዚሉ ክለብ ሳንቶስ ከ111 ዓመት በኋላ ወደ ታችኛው ዲቪዚዮን መውረዱ አነጋጋሪ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ከዋክብቶችን ያፈራው የብራዚሉ ክለብ ሳንቶስ ከ111 ዓመት በኋላ ወደ ታችኛው ዲቪዚዮን መውረዱ ደጋፊዎችን አስቆጥቷል፡፡ ሳንቶስ የክለቡ ወርቃማ ዘመን በተባለው  1950ዎቹ እና 60ዎቹ 12 የሀገራዊ ውድድር ክብሮችን፣6 የሊግ ውድድር…

ኢትዮጵያ በውሃ ዋና ስፖርት ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በውሃ ዋና ስፖርት ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች፡፡ የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ስፖርት ብሔራዊ ቡድን በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው 8ኛው የዞን 3 አፍሪካ ውሃ ዋና ሻምፒዮና በማስተርስ ዋና ውድድር በታሪክ ለመጀመሪያ…