Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡናን የገጠመው ሀዋሳ ከተማ በእዮብ አለማየሁ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል፡፡…

የ2023 የአፍሪካ እጩ ኮከብ ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የአፍሪካ እጩ ኮከብ ተጫዋቾችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ በምርጫ ዝርዝሩ ውስጥ 30 ተጫዋቾች በእጩነት የቀረቡ ሲሆን÷ 20 የሚሆኑት በአፍሪካ ክለቦች የሚጫወቱ ናቸው ተብሏል፡፡ በእጩ ዝርዝሩ ሞሃመድ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 1ኛ ዙር የውድድር መርሐ- ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2016 የውድድር ዓመት አንደኛ ዙር የውድድር መርሐ- ግብር ይፋ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ በዚሁ መሠረት ሕዳር 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጅማ አባጅፋር እና ወልዲያ ከተማ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ እና መቻል ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 5ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። 9 ሰአት ላይ በተካሄደ የመጀመሪያው ጨዋታ አዳማ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የአዳማ ከተማን ግቦች አብዲሳ ጀማል እና አሰጋኸኝ…

ሉሲዎች የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024 ኦሎምፒክ የሴቶች እግር ኳስ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከናይጀሪያ አቻው ጋር ይካሄዳል። ጨዋታው ምሽት 12፡10 ላይ በአቡጃ አቢዮላ ስታዲየም የሚደርግ መሆኑን ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…

ሊዮኔል ሜሲ ለ8ኛ ጊዜ የባሎንዶር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊዮኔል አንደሬስ ሜሲ የ2023 ባሎንዶር ሽልማት አሸናፊ ሆኗል፡፡ የ2022/ 2023 የባላንዶር አሸናፊ ሽልማት ሥነ- ሥርዓት በዛሬው ዕለት በፈረንሳይ መዲና ፓሪስ ተካሂዷል፡፡ በዚህም በወንዶች አርጀንቲናዊው የፊት መስመር አጥቂ ሊዮኔል ሜሲ…

በአሜሪካ በተካሄደ ኢንተርናሽናል ማርሻል አርት ውድድር ኢትዮጵያ 3ኛ ደረጃን ያዘች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦርላንድ ፍሎሪዳ ከተማ በተካሄደው ኢንተርናሽናል ማርሻል አርት ፌስቲቫል እና ውድድር ኢትዮጵያ በኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ሦስተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቀቀች፡፡ ሦስት ወርቅ እና አንድ የነሐስ ሜዳሊያዎችን በመሰብሰብ ነው ኢትዮጵያ…

የቀድሞው የስፔን እግር ኳስ ማህበር ፕሬዚዳንት የሶስት አመት ዕግድ ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በቀድሞው የስፔን እግር ኳስ ማህበር ፕሬዚዳንት ሉዊስ ሩቢያሌስ ላይ ዕገዳ አስተላለፈ። ፊፋ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ከማንኛውም ስፖርታዊ ጉዳዮች ለሶስት አመታት እንዲታገዱ ነው ውሳኔ ያሳለፈው።…

አትሌት ደሬሳ ገለታ በቤጂንግ ማራቶን ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ደሬሳ ገለታ እና አትሌት ይሁንልኝ አዳነ በቤጂንግ 2023 ማራቶን ውደድር አሸንፈዋል፡፡ አትሌት ደሬሳ ገለታ ርቀቱን 2 ሰዓት 7 ደቂቃ ከ41 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል፡፡ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ይሁንልኝ…

ሱፐር ሰንዴይ ማንቹሪያን ደርቢ በኦልድትራፎርድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት የማንቹሪያ ደርቢ ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ምሽት 12:30 ላይ በሚደረገው ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከመሪው ቶተንሃም ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ወደ…