Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እየተካሄደ በሚገኘው የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና…

የአራተኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። 9 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ሀምበርቾ ከሀድያ ሆሳዕና ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ምሽት 12 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ደግሞ የአምናው…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የጣና ሞገዶቹ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራተኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባሕርዳር ከተማ ወልቂጤ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 12፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተደረገው ጨዋታ÷ ሀብታሙ ታደሰ የባሕርዳር ከተማን ሦስት ጎሎች በማስቆጠር ሃትሪክ ሠርቷል፡፡…

ሳንድሮ ቶናሊ ለ10 ወራት ከእግርኳስ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኒውካስል ዩናይትዱ የመሀል ክፍል ተጫዋች ሳንድሮ ቶናሊ ከስፖርት ውርርድ ጋር በተያያዘ ለ10 ወራት ከእግርኳስ መታገዱን የጣሊያን እግኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ወጣቱ ጣሊያናዊ ኤሲ ሚላን በነበረበት ወቅት ህገ ወጥ የእግርኳስ ደህረ ገፆችን…

ሉሲዎቹ ከናይጀሪያ አቻቸው ጋር 1 ለ 1 ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሎምፒክ ማጣሪያ ጨዋታ ከናይጄሪያ አቻው ጋር ጨዋታውን ያከናወነው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያየ። ሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ዛሬ ቀን 9:30 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም የተካሄደ ሲሆን ጨዋታው በአቻ ውጤት…

ሲዳማ ቡና ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ሻሸመኔ ከተማን የገጠመው ሲዳማ ቡና 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡ የሲዳማ ቡናን የድል ጎሎች ደስታ ዮሐንስ ፣ ደግፌ አለሙ እና አበባየሁ ዮሐንስ ሲያስቆጥሩ÷ የሻሸመኔ ከተማን ብቸኛ ጎል እዬብ ገ/ማርያም…

ሉሲዎቹ የናይጀሪያ አቻቸውን ዛሬ ያስተናግዳሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሎምፒክ ማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከናይጀሪያ አቻው ጋር በዛሬው እለት ጨዋታውን ያከናውናል፡፡ ሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ቀን 9:30 በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚካሄድ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ…

ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና የገንዘብ ቅጣት ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቡና እና ሲዳማ ቡና በፈፀሟቸው የዲሲፕሊን ጥሰቶች የገንዘብ ቅጣት ተላልፎባቸዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ በ3ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ላይ ከዳኞች እና ታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት…

የፕሪሚየር ሊጉ ሁለት መርሐ ግብሮች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማጠቃለያ አዳማ ከተማ ከሀምበሪቾ ዱራሜ እንዲሁም ኢትጵያ ቡና ከባህር ዳር ከተማ 2 አቻ ተለያይተዋል፡፡ ለአዳማ ከተማ አብዲሳ ጀማል እና ዮሴፍ ታረቀኝ እንዲሁም ለሀምበሪቾ ዱራሜ በፍቃዱ አስረሳኸኝ እና…

አውስትራሊያዊቷ ዋናተኛ በጀርባ ዋና ስፖርት የዓለም ክብረወሰንን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የዋና ስፖርት ውድድር አውስትራሊያዊቷ ዋናተኛ ኬይሊ ማክዊን የጀርባ ዋና የዓለም ክብረወሰንን ሰብራለች፡፡ ኬይሊ ማክዊን 50 ሜትሩን የዋና ርቀት ለማጠናቀቅ 26 ሰከንድ ከ86 ማይክሮ ሰከንድ…