Browsing Category
ስፓርት
ሀምበሪቾ ዱራሜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀምበሪቾ ዱራሜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ።
2006 ዓ.ም የተመሰረተው ሀምበሪቾ ዱራሜ ከአራት ዓመታት በኋላ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግን ተቀላቅሎ ሲሳተፍ መቆየቱን ሶከር ኢትዮጵያ አስነብቧል።
ያለፉትን ዓመታት በሊጉ…
አቶ ውብሸት ደሳለኝ የብሄራዊ ቡድኑ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)አቶ ውብሸት ደሳለኝ የዋሊያዎቹ የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ በመሆን መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡
ፌዴሬሽኑ በቀጣይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በጊዜያዊነት እንዲመሩ ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም እና አሰልጣኝ ደግአረገ…
የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ጥሏል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያን ፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ እየመራ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ በሀዋሳ ከተማ ነጥብ ጥሏል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተደረገው የ24ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከእረፍት መልስ በቸርነት ጉግሳ…
ከ25ኛ ሳምንት በኋላ ያሉ ጨዋታዎች የዲ ኤስ ቲቪ ቀጥታ ስርጭት ሽፋን አያገኙም – ሊግ ኩባንያው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ25ኛ ሳምንት በኋላ ያሉ ጨዋታዎች የዲ ኤስ ቲቪ ቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደማያገኙ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ፡፡
ማህበሩ በማህበራዊ ትስስር ገፁ እንዳስታወቀው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ውድድር…
በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ለገጣፎ ለገዳዲን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ለገጣፎ ለገዳዲን አሸነፈ፡፡
በዛሬው እለት 9 ሰዓት ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ለገጣፎ ለገዳዲን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የፋሲል ከነማ የማሸነፊያ…
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በዛሬው እለት መጀመሩን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ገለጸ፡፡
52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሲጀመር በሴቶች ርዝመት ዝላይ፣ በወንዶች ከፍታ ዝላይ የፍጻሜ፣ እንዲሁም በ800 ሜትር ወንዶችና ሴቶች…
ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ላለፉት ሁለት ዓመታት ሲመሩ የቆዩት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በስምምነት ከብሄራዊ…
በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በዛሬው እለት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በ24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡
በዚህም ቀን 9 ሰዓት…
በሐረር ከተማ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ ‘‘ለሠላም እሮጣለሁ’’ በሚል የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ።
"ለጋራ ሠላም በጋራ እንቆማለን" በሚል መሪ ቃል በሐረሪ ክልል ስፖርት ኮሚሽንና በምስራቃዊ እድገት ፋና አዘጋጅነት ተካሂዷል።
በጁገል ዙሪያ በተካሄደው የሩጫ…
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የተወሰኑ የዲሲፕሊን ቅጣቶች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተላልፈዋል፡፡
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 23ኛ ሳምንት በአዳማና በሃዋሳ ከተማ በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታዎች…