Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የመቻልን ብቸኛ ግብ…

52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከግንቦት 8 ጀምሮ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከግንቦት 8 ጀምሮ በኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ይካሄዳል። ውድድሩን አስመልክቶ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዓላማ አትሌቶች…

ባህር ዳር ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህር ዳር ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በሞሃመድ ናስር ግብ መምራት ቢችልም ሃብታሙ ታደሰ አስቆጥሮ በአንድ አቻ ውጤት…

በፕሪሚየር ሊጉ የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ወላይታ ድቻና አዳማ ከተማ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ባደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የአዳማ ከተማን ግብ ዮሴፍ ታረቀኝ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ ጋር በሞዛምቢክ ይጫወታል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማላዊ ጋር በሞዛምቢክ ሜዳ እንደሚጫወት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ 5ኛ የምድብ ጨዋታውን ሰኔ 13 ቀን የሚያደርግ ሲሆን ጨዋታውን በሞዛምቢክ ስታዲየም ለማድረግ…

በተለያዩ  ሀገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች  ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮች  ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ትናንት በቼክ ሪፐብሊክ በተደረገ ፕራግ ማራቶን በሴቶች አትሌት ወርቅነሽ ኢዴሳ ስታሸንፍ በወንዶች አትሌት ሲሳይ ለማ ሁለተኛ ወጥቷል።…

ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ሐዋሳ ከተማን እንዲሁም ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን አሸነፉ፡፡ 9፡00 ላይ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሔደው ጨዋታ÷ ፍሊፕ አጃህ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ሲዳማ ቡና…

ሃላንድ የፕሪሚየር ሊጉን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ክብረ ወሰን ሰበረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጫዋች ኧርሊንግ ሃላንድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግቧል። የ22 አመቱ ኖርዌያዊው አጥቂ ትናንት ምሽት ክለቡ ማንቼስተር ሲቲ ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር ባደረገው ጨዋታ በሊጉ 35ኛ ጎሉን…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ መቻል እና ኢትዮጵያ መድን ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ 9፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ መቻል ድሬዳዋ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ከነዓን ማርክነህ እና እስራኤል እሸቱ የመቻልን ሁለት ጎሎች…

ከ20 ዓመት በታች በ5ሺህ ሜትር ሴቶች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመውጣት ድል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛምቢያ ንዶላ ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና ማጠቃለያ ላይ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 3 በመውጣት ድል አድርገዋል፡፡ አትሌት ውብርስት አስቻለ ቀዳሚ በመሆን ለሀገሯ ወርቅ ስታስገኝ፣ አይናዲስ መብራቴ 2ኛ በውጣት ብር እንዲሁም   አስማረች…