Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ሐዋሳ ከተማ እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር የሁለተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ እና መቻል አንድ አቻ ተለያይተዋል። በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ተባረክ ሄፋሞ ከእረፍት መልስ በ46ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ግብ…

የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጠባቂው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 በ26ኛ ሳምንት ዛሬ ሊካሄድ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ጨዋታ በሃዋሳ ከተማ ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ…

ካንሰርን ድል ከመስንሳት  እስከ ክለብ ባለውለታነት – ሰባስቲያን ሃለር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የዌስትሃም ዩናይትድ እና የአያክስ አምስተርዳምስ አይቮሪኮስታዊው አጥቂ ሰባስቲያን ሃለር የጀርመኑን ክለብ ቦርሺያ ዶርተሙንድ ከተቀላቀለ በኋላ በሀምሌ ወር 2022 የቴስቲኩላር ካንሰር ህመም አጋጥሞት ነበር፡፡ ለህመሙ ከሚሰጠው ሳይንሳዊ…

በፕሪሚየር ሊጉ 25ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር የተላለፉ የዲሲፕሊን ቅጣቶች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በ25ኛ ሳምንት በተካሄዱ ጨዋታዎች የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡ በሃዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም በተደረጉ የመርሐ ግብሩ ጨዋታዎች አራቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ÷ ቀሪ አራቱ…

በዘመናዊው የአውሮፓ እግር ኳስ የዘረኝነት ጥቃት አሁንም እልባት አላገኘም

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘመናዊው የአውሮፓ እግር ኳስ በጥቁር ተጫዋቾች ላይ የሚደርሰው የዘረኝነት ጥቃት እስካሁን አልባት አላገኘም፡፡  በአውሮፓ እግርኳስ በተለያዩ ጊዜያት በጥቁር ተጫዋቾች ላይ የሚሰነዘረው ጥቃት በእግርኳስ ህግጋቶችን አልፎ ዛሬም ድረስ…

ኢትዮ- ኤሌክትሪክ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወረደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለገጣፎ ለገዳዲን ተከትሎ ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መውረዱን ያረጋገጠ ሁለተኛ ክለብ ሆኗል። ኢትዮ- ኤሌክትሪክ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በአዲስ መልክ መደረግ ከጀመረበት 1990 አንስቶ ሁለት ጊዜ ሻምፒዮን መሆኑ ይታወቃል፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ከፋሲል ከነማ ጋር የተጫወተው ሲዳማ ቡና በደስታ ደሙ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በተከታታይ 3 ጨዋታዎችን…

በሴቶች 10 ሺህ ከ30 ደቂቃ በታች በማጠናቀቅ ኢትዮጵያ ታሪክ ሰራች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሚዛን ዓለም የ10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር በአሸናፊነት አጠናቃለች፡፡ አትሌቷ በለንደን ’’ኮንቲነንታል ቱር’’ ላይ በተደረገው የ10 ሺህ ሜትር የሩጫ ውድድር ከ30 ደቂቃ በታች በመግባት በታሪክ 12ኛዋ እንስት ሆናለች፡፡…

አትሌት ጸሃይ ገመቹ በሕንድ ባንጋሉር የ10 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጸሃይ ገመቹ በህንድ ባንጋሉር በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር አሸነፈች፡፡ አትሌት ጸሃይ ርቀቱን 31 ደቂቃ ከ38 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በመግባት ነው በቀዳሚነት ያጠናቀቀችው፡፡

ከተማ አቀፍ የማርሻል አርት ስፖርታዊ ፌስቲቫል ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ15ሺህ በላይ ስፖርተኞች የተሳተፉበት የማርሻል አርት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል። መርሐ ግብሩ “የማርሻል አርት ስፖርት ለከተማችን ሰላም እና ውጤታማ ትውልድ ግንባታ” በሚል መሪ ቃል…