Browsing Category
ስፓርት
በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ድል ሲቀናው ኢትዮጵያ መድንና ወላይታ ዲቻ አቻ ተለያይተዋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ድል ሲቀናው ኢትዮጵያ መድንና ወላይታ ዲቻ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡
በዚህም 9 ሰዓት…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝነት በጋራ ስምምነት መለያየታቸው ተገለጸ፡፡
ተሰናባቹ አሰልጣኝ ከመስከረም 2013 ዓ.ም ጀምረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት መርተዋል፡፡
ከኢትዮጵያ እግር ኳስ…
የጣና ሞገዶቹ ድሬዳዋ ከተማን ረቱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሣምንት ጨዋታ ባሕርዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡
ባሕዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ 9፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡
በዚህም ሀብታሙ…
በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ ከሀድያ ሆሳዕናን ጋር የተጫወቱት ድሬዳዋ ከተማ ከመመራት ተነስተው ከዕረፍት መልስ ቢኒያም ጌታቸው እና አቤል አሰበ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2…
አስራት አባተ የድሬዳዋ ከተማ ዋና አስልጣኝ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሰልጣኝ ዮርዳኖስ ዓባይ ጋር የተለያየው ድሬዳዋ ከተማ የዋልያዎቹ ምክትል አሰልጣኝ የነበረው አስራት አባተን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ፡፡
በረሐማዎቹ በፕሪሚየርሊጉ በ21 ነጥቦች 11ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡
ዋሊያዎቹ በአሜሪካ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ሐምሌ ወር በአሜሪካ የጉብኝት ጉዞ ሊያደርግ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታውቋል፡፡
በዚህም ቡድኑ በፈረንጆቹ ሐምሌ 8 ቀን 2023 ዋሺንግተን እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡
በቆይታውም ከካሪቢያን…
በፕሪሚየር ሊጉ ሃዋሳ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ18ኛ ሣምንት ጨዋታ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡
በዚህ መሰረትም አዳማ ከተማ እና ሃዋሳ ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡
በጨዋታውም ሃዋሳ ከተማ…
ኢትዮጵያ ቡና እና ባሕርዳር ከተማ ድል ቀናቸው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቡና እና ባሕርዳር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ፡፡
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሣምንት ጨዋታ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡
በዚህም 9፡00 ላይ በተካሔደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ…
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በኳታር በሚካሄደው የዳይመንድ ሊግ ይሳተፋሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በመጪው ግንቦት ወር በኳታር ዶሃ በሚካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ይሳተፋሉ፡፡
በአለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የሪከርድ ባለቤቱ አትሌት ለሜቻ ግርማ ደግሞ በመድረኩ ሰፊ የማሸነፍ ግምት ተሰጥቶታል፡፡
የኦሎምፒክ እና…
የፕሪሚየር ሊጉ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎችና የሥነ ምግባር ውሳኔዎች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት ጨዋታዎች በመሸናነፍና አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡
በተደረጉት ጨዋታዎችም 21 ግቦች በ18 ተጫዋቾች መቆጠራቸው ነው የተገለጸው፡፡
በሳምንቱ 38 ተጫዋቾችና…