Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ቼልሲ ፍራንክ ላምፓርድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጠረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የቀድሞ ኮከቡን እና የቡድኑ አሰልጣኝ የነበረውን ፍራንክ ላምፓርድ የክለቡ ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን አስታውቋል። ላምፓርድ ከቸልሲ አሰልጣኝነት ከተሰናበተ ከሁለት አመት በኋላ ተመልሶ እስከ ውድድር አመቱ…

17ኛው የኢትዮጵያ ዳርት ሻምፒዮና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዳርት ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የኢትዮጵያ ዳርት ሻምፒዮና ውድድር ተጠናቀቀ ፡፡ በውድድሩ በሁለቱም ፆታዎች በታዳጊና በአዋቂ በነጠላ፣ በጥንድ፣ በድብልቅ እንዲሁም በቡድን በተደረገ ውድድር አዲስ አበባ በ456 ፣አማራ…

ብሬንዳን ሮጀርስ ከሌስተር ተሰናበተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ብሬንዳን ሮጀርስን ማሰናበቱን አስታወቀ፡፡ የክለቡ ኃላፊዎች ባደረጉት ምክክር ከአሰልጣኙ ጋር ለመለያየት መወሰናቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ክለቡ በብሬንዳን ሮጀርስ መሪነነት በዚህ የውድድር ዓመት በሊጉ አስከፊ ውጤት…

ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን ረቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ 17ኛ ሣምንት የጨዋታ መርሐ ግብሮች በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨሲቲ ስታዲየም ተካሂደዋል፡፡ ዐፄዎቹ ከወላይታ ድቻ ጋር…

አትሌት አበጀ አያና የፓሪስ ማራቶንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት አበጀ አያና ዛሬ የተካሄደውን የፓሪስ ማራቶን አሸነፈ፡፡ አትሌት አበጀ ውድድሩን ያሸነፈው 2 ሰዓት ከ7 ደቂቃ ከ14 ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት ነው። ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ጉዬ አዶላ 2 ሰዓት 7 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ በመግባት…

በፕሪምየር ሊጉ አዳማ ከተማ መቻልን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ መቻልን 3 ለ 2 አሸነፈ፡፡ የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀሪ የ17ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር ዛሬ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄድ ጀምሯል፡፡…

የ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኮትዲቯር አስተናጋጅነት የሚካሄደው የ2024ቱ የአፍሪካ ዋንጫ የሚካሄድበት ወር እና ቀናቶች በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ይፋ ተደርገዋል፡፡ ካፍ በትናንትናው እለት እንዳስታወቀው÷ የ2024ቱ የአፍሪካ ሀገራት እግር ኳስ ውድድር…

የትግራይ ክለቦች እስከ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ሪፖርት እንዲያቀርቡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ክለቦች እስከ ግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ አጠቃላይ ሪፖርት እንዲያቀርቡ የክልሉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጠይቋል፡፡ በክልሉ በነበረው ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ምክንያት ከውድድር ርቀው የቆዩት የትግራይ ክለቦች ባለፈው እሁድ…

ሊዮኔል ሜሲ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ያስቆጠራቸው ጎሎች ከ100 አለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  ሌዮኔል አንድሬስ ሜሲ ለአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ያስቆጠራቸውን ጎሎች ትናንት ምሽት ከ100 አሳልፏል፡፡ ሜሲ ሀገሩ አርጀንቲና ካረቢያን ደሴትን ትላንት ምሽት በሳንቲያጎ ዴል ኤስትሮ 7 ለ 0 ባሸነፈችበት ጨዋታ ሶስት ጎሎችን…

ቀሪ የሊጉ ጨዋታዎች ከመጋቢት 23 ቀን ጀምሮ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቀሪ ጨዋታዎች ከመጋቢት 23 ቀን ጀምሮ በአዳማ ከተማ መካሄዳቸውን ይቀጥላሉ፡፡ አክሲዮን ማህበሩ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ውድድር ቀጣይ መርሐ ግብር የሚጀምርበትን ቀን ለክለቦች ይፋ…