Browsing Category
ስፓርት
ፈረንሳይ እንግሊዝን 2 ለ 1 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ እንግሊዝን 2 ለ 1 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለች።
በኳታር የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ፈረንሳይ እና እንግሊዝ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡
በጨዋታው ፈረንሳይ 2 ለ 1 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍጻሜ…
ፍሪካዊቷ ሞሮኮ ፖርቹጋል በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በዓለም ዋንጫው አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ፖርቹጋልን 1 ለ 0 በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡
በኳታር የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ሞሮኮ እና ፖርቹጋል ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡
በዚህም ሞሮኮ ፖርቹጋልን 1ለ0…
ሞሮኮ ከፖርቹጋል የሚያደርጉትን ጨምሮ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ሞሮኮ ከፖርቹጋል የሚያደርጉትን ጨምሮ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ ሁለት ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡
በዚሁ መሠረት ዛሬ በሚካሔድ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ የአፍሪካ ብቸኛ ተወካይ ሆና የቀረችው ሞሮኮ ከፖቹጋል ምሽት 12 ሰዓት ላይ ወደ ግማሽ ፍጻሜ…
አርጀንቲና ኔዘርላንድስን በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ አርጀንቲና እና ኔዘርላንድስ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡
በዚህም አርጀንቲና ኔዘርላንድስን በመለያ ምት 4 ለ 3 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን መቀላቀል…
ብራዚል በክሮሺያ ተሸንፋ ከዓለም ዋንጫ ተሰናበተች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምስት ጊዜ የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮኗ ብራዚል በክሮሺያ በመለያ ምት ተሸንፋ ከዓለም ዋንጫው ተሰናበተች፡፡
በኳታር የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ብራዚል እና ክሮሺያ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡
በዚህም ክሮሺያ የአምስት…
ኢትዮጵያ መድን እና ሀዲያ ሆሳዕና ድል ቀናቸው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተካሔዱ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ መድን እና ሀዲያ ሆሳዕና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፍዋል፡፡
በዚሁ መሠረት ሀዲያ ሆሳዕና ኢትዮጵያ ቡናን ዳግም ንጉሴ በ33ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል አሸንፏል፡፡
በሌላ…
በፕሪሚየርሊጉ የተጫዋቾች ዝውውር የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ሕዳር 29፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ የ2015 ዓ.ም አጋማሽ የተጫዋቾች ዝውውር የሚካሄድበት ቀን ይፋ ሆኗል፡፡
በዚህም መሰረት የውድድር አመቱ አጋማሽ ዝውውር ከታህሳስ 18 እስከ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ…
ሉዊስ ኤነሪኬ ከስፔን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነታቸው ተሰናበቱ
አዲስ አበባ፣ህዳር 29፣2015 (ኤፍ ቢሲ) ሉዊስ ኤነሪኬ ከስፔን ብሄራዊ አሰልጣኝነታቸው መሰናበታቸውን የስፔን እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡
ስፔን በኳታሩ የዓለም ዋንጫ በሞሮኮ በመለያ ምት መሸንፏን ተክትሎ ነው ፌዴሬሽኑ ሉዊስ ኤነሪኬን ከብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝነቱ የተሰናበተው።…
የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሣምንት ጨዋታ የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ 2 አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል፡፡
የኢትዮ ኤሌክትሪክን ጎሎች ኢብራሂም ከድር በ60ኛው እንዲሁም ናትናኤል ሰለሞን በ74ኛው ደቂቃ…
ኤደን ሀዛርድ ከቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን ራሱን አገለለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን በሪያል ማድሪድ እየተጫወተ የሚገኘው ኤደን ሀዛርድ ከቤልጂየም ብሔራዊ ቡድን ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል፡፡
ቤልጂየም በጊዜ ከዓለም ዋንጫው መሰናበቷን ተከትሎ ነው ኤደን ሀዛርድ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ያገለለው፡፡
የ31 ዓመቱ ሀዛርድ…