Browsing Category
ስፓርት
40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር የፊታችን እሑድ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር የፊታችን እሑድ በሱሉልታ ከተማ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ገለጸ።
የፌዴሬሽኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት አትሌት ገዛኸኝ አበራ÷ በመጪው እሑድ በሚካሄደው 40ኛው የጃንሜዳ…
በቻን የአፍሪካ ሀገራት ውድድር የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንሰራለን – አሰልጣኝ ውበቱ አባተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻን የአፍሪካ ሀገራት ውድድር የተሻለ ውጤት ለማምጣት እንሰራለን ሲሉ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ገለጹ።
አሰልጣኝ ውበቱ በአልጀሪያ የሚካሄደውን 7ኛው የቻን የአፍሪካ ሀገራት ውድድር ላይ ለመሳተፍ ብሄራዊ ቡድኑ ያደረጋቸውን…
ሞሮኮ በቻን ውድድር ለመሳተፍ ቅድመ ሁኔታ አስቀመጠች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 19 ፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞሮኮ ብሄራዊ ቡድን የሀገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ በሚሳተፉበት የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ለመሳተፍ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጧል።
ብሄራዊ ቡድኑ ከሞሮኮ አልጄሪያ የቀጥታ በረራ ካልተፈቀደለት በአልጀሪያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የቻን ውድድር ሊሳተፍ…
በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከነማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረጉ የ7ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች ባህርዳር ከነማ እና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል፡፡
ምሽት አንድ ሰዓት ላይ አርባ ምንጫ ከነማን የገጠመው ባህርዳር ከነማ ኦሴ ማውሊ ባስቆጠራቸው ግቦች 2 ለ 0…
ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቻን ውድድር የቪዲዮ ረዳት ዳኛ ሆነው እንዲያጫውቱ ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው ሰባተኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ሻምፒዮና (ቻን) በቪዲዮ ረዳትነት እንዲያጫውቱ ተመርጠዋል።
በሀገር ውስጥ ሊግ የሚሳተፉ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት ውድድር ከጥር…
የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ከዓለም ዋንጫ መልስ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ከዓለም ዋንጫ መልስ ዛሬ በሚደረጉ የቦክሲንግ ደይ ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል፡፡
ፕሪሚየር ሊጉ በኳታሩ የዓለም ዋንጫው ምክንያት ለአንድ ወር ያህል ተቋርጦ የቆየ ሲሆን ከአንድ ሳምንት እረፍት በኋላ በዛሬው እለት የሊጉ…
ሊዮኔል ሜሲ የፒ ኤስ ጂ ቆይታውን ለማራዘም ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ የፈረንሳዩ ፒ ኤስ ጂ ቆይታውን ለአንድ ዓመት ለማራዘም ከክለቡ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱ ተሰማ፡፡
በሣምንቱ መጀመሪያ የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ፕሬዚዳንት ጆአን ላፖርታ÷ “ሜሲ 21 ዓመታትን ወዳሳለፈበት…
የአትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የ10 ኪሎ ሜትር ክብረወሰን ፀደቀ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌት ያለምዘርፍ የኋላው የ10 ኪሎሜትር ክብረ ወሰን በዓለም አትሌቲክስ እውቅና ተሰጥቶታል።
አትሌት ያለምዘርፍ በስፔን ካስቴሎን የ10 ኪሎ ሜትር ውድድርን በማሸነፍ አዲስ የዓለም ክብረ ወሰን ማስመዝገቧ ይታወሳል።
ክብረ ወሰኑ…
ለቻን ውድድር ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ሻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለሚያደርገው ተሳትፎ ዝግጅት ለ28 ለተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዚህ ቀደም 42 ተጫዋቾችን ያካተተ ጊዜያዊ የተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡
ሆኖም…
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገጣፎ ለገዳዲን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለገጣፎ ለገዳዲን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡
ለቅዱስ ጊዮርጊስ ኢስማኤል ኦሮ አጉሮ ሁለት ግብችን ሲያስቆጥር÷ ፍሪፖንግ ሜንሱ እና ቸርነት ጉግሳ ቀሪ ግቦችን አስቆጥረዋል።
ኢስማኤል…