Browsing Category
ስፓርት
በዛሬው የዓለም ዋንጫ ሁለት የአፍሪካ ሀገራት የሚሳተፉበትን ጨምሮ አራት ጨዋታዎች ይካሔዳሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘጠነኛ ቀኑን በያዘው የኳታሩ የዓለም ዋንጫ ውሎ ካሜሮን እና ጋና የሚሳተፉበትን ጨምሮ አራት ጨዋታዎች ይከናወናሉ፡፡
በዚሁ መሰረት በምድብ ሰባት የተደለደሉት አፍሪካዊቷ ካሜሮን እና ሰርቢያ ቀን ሰባት ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን ያከናውናሉ፡፡
በዚሁ…
ስፔንና ጀርመን አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) - የምድባቸውን ሁለተኛ ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ያደረጉት ስፔንና ጀርመን ሳይሸናነፉ ቀርተዋል።
ሁለቱ ቡድኖች 90 ደቂቃውን 1ለ1 በሆነ ውጤት አጠናቀዋል።
ውጤቱን ተከትሎ ጀርመን በአንድ ነጠብ በምድቧ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። ስፔን…
ካናዳ ከኳታሩ የዓለም ዋንጫ ተሰናበተች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ካናዳ በክሮሺያ 4 ለ 1 መሸነፏን ተከትሎ ከውድድሩ ሁለተኛዋ ተሰናባች ሀገር ሆናለች።
የካናዳው አልፎንሶ ዴቪስ በዛሬው ጨዋታ ክሮሺያ ላይ በ2ኛው ደቂቃ ያስቆጠራት ጎል በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፈጣኗ ጎል ሆና ተመዝግባለች።…
ተጠባቂው የስፔን እና ጀርመን ጨዋታ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት ስፔን ከጀርመን የሚያደርጉት የዓለም ዋንጫ የምድብ ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡
በምድብ አምስት የተደለደሉት ሁለቱ ሀገራት ከምድብ ለማለፍ ምሽት 4 ሰዓት በኳታሩ አል ባይት ስታዲየም ፍልሚያቸውን ለማድረግ ቀጠሮ ይዘዋል፡፡
ኮስታሪካን…
በዓለም ዋንጫ አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ወሳኝ የምድብ ድሏን አስመዘገበች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫ አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ቤልጂየምን 2 ለ 0 በማሸነፍ የመጀመሪያ ድሏን አስመዝግባለች፡፡
በጨዋታው ብርቱ ተፎካካሪ ሆና የቀረበችው የሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ሞሮኮ ከእረፍት መልስ አብዱልሃሚድ ሳብሪል እና ዛካሪያ አቡክላል ባስቆጠሯቸው ጎሎች…
በዛሬው የዓለም ዋንጫ ውሎ ተጠባቂ ጨዋታዎች ይከናወናሉ
አዲስ አበበ፣ ሕዳር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የዓለም ዋንጫ ዛሬ ሲቀጥል አራት የምድብ ሁለተኛ ጨዋታወች ይከናወናሉ፡፡
በዚሁ መሰረት በምድብ አምስት የተደለደሉት ጃፓን እና ኮስታሪካ ቀን 7 ሰዓት ላይ እንዲሁም በእዚሁ ምድብ የሚገኙት ስፔን ከጀርመን ምሽት አራት ሰዓት ላይ የሚያደርጉት…
ፈረንሳይ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆናለች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የኳታር የዓለም ዋንጫ ምሽት ላይ ፈረንሳይ እና ዴንማርክ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡
በዚህም ፈረንሳይ ዴንማርክን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነጥቧን ወደ ስድስት ከፍ አድርጋለች፡፡
የፈረንሳይን የማሸነፊያ ጎሎች…
ፖላንድ ሳዑዲ ዓረቢያን 2 ለ 0 አሸነፈች
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ በምድብ ሶስት የሚገኙት ፖላንድ እና ሳዑዲ ዓረቢያ የሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡
በዚህም ፖላንድ ሳዑዲ ዓረቢያን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነጥቧን ወደ አራት ከፍ ማድረግ ችላለች፡፡…
በዓለም ዋንጫ አውስትራሊያ ቱኒዚያን 1 ለ 0 አሸነፈች
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ በምድብ አራት የሚገኙት ቱኒዝያ እና አውስትራሊያ የሁለተኛ ዙር ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡
በዚህም አውስትራሊያ አፍሪካዊቷን ቱኒዚያን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋ ከምድቡ…
በዓለም ዋንጫው አርጀንቲና ከሜክሲኮ ወሳኙን ጨዋታ ያደርጋሉ
አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።
በዛሬው ውሎ የምድብ ሶስት እና አራት ቡድኖች ሁለተኛ የምድብ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
በምድብ ሶስት አርጀንቲና ከሜክሲኮ እንዲሁም በምድብ አራት ፈረንሳይ ከዴንማርክ የሚያደርጉት ጨዋታ…