Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ዛሬ ምሳ ሰዓትና ከከሰዓት በኋላ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በዚህም 7 ሰዓት ሀዲያ ሆሳዕና ከሲዳማ ቡና ጨዋታቸውን ያደረጉ ሲሆን÷…

ወልቂጤ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎችን አስተናግዷል። ከምሳ በኋላ በተካሄደው የመጀመሪያ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በአዲሱ የወውድድር አመት ሁለተኛ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ ክትፎዎቹ ባህርዳር ከተማን በተመስገን በጅሮንድ ድንቅ…

ሊግ ኩባንያው በኢትዮጵያ መድን፣ ድሬዳዋ እና ወልቂጤ ከተማ ላይ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኩባንያ በ2015 ዓ.ም በ1ኛ ሳምንት ውድድሮች ላይ በታዩ የሥነ ምግባር ግድፈቶች ላይ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የሊግ ኩባንያው ውድድር አመራርና ሥነስርዓት ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ በሳምንቱ በተደረጉ ጨዋታዎች ከዳኞች…

በሀትሪክ የታጀበው የማንቼስተር ደርቢ በሲቲ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኧርሊንግ ሃላንድ እና ፊል ፎደን ሀትሪክ የሠሩበት የማንቼስተር ደርቢ በሲቲ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ ዛሬ በተካሄደ የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ሲቲ ማንቼስተር ዩናይትድን 6ለ 3 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የማንቼስተር…

በለንደን እና ጣልያን በተካሄዱ የተለያዩ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለንደን የማራቶን፣ በጣልያን የግማሽ ማራቶን እና የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድሮችን ኢትዮጵያ በበላይነት አጠናቀቀች፡፡ በለንደን የተካሄደው የሴቶች የማራቶን ውድድር በአትሌት ያለምዘርፍ የኋላው አሸናፊነት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡…

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታዎች ወልቂጤ ከተማና ባሕር ዳር ከተማ አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መክፈቻ ጨዋታዎች ወልቂጤ ከተማና ባሕር ዳር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ የውድድር ወቅቱን በድል ጀምረዋል። ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ተጀምሯል። በሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ…

የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ተሳታፊ ሀገራት አዲስ አበባ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ የእግር ኳስ ማኅበራት ምክር ቤት (ሴካፋ) ከ17 ዓመት በታች የእግር ኳስ ተሳታፊ ሀገራት አዲስ አበባ መግባት ጀምረዋል። ከተሳታፊ ሀገራት መካከል የብሩንዲ፣ የደቡብ ሱዳን እና…

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን 1ለ 0 ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ23 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 1ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ቡድኑ ባሳለፍነው ሐሙስ በአበበ ቢቂላ ስታድየም ከዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻው ጋር…

ጀግኖቹ ከ30 ዓመት በኋላ ድል ባደረጉባት የስፔኗ ባርሴሎና ከተማ ተገናኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እ.ኤ.አ በ1992 የባርሴሎና ኦሎምፒክ በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር ለአፍሪካ የመጀመሪያውን የወርቅና የብር ሜዳልያ ያስገኙት ኢትዮጵያዊቷ የአሁኑ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ደራርቱ ቱሉ እና ደቡብ አፍሪካዊቷ ኤሊና ማየር የመጀመሪያ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ  የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ

ቅአዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ክለብ  16ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ሻምፒዮን ሆነ፡፡ የፍጻሜ ጨዋታውን ከመከላከያው እግር ኳስ ክለብ መቻል ጋር ያደረገው ቅዱስ ጊዮርጊስ  በሀብቶም ገብረ እግዚያብሔር ብቸኛ  ግብ  1 ለ 0…