Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ለቻን ማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅት ለ 23 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደቡብ ሱዳን ጋር የቻን ማጣሪያ የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ስብስቡን ይፋ አድርጓል። በአልጄሪያ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የቻን የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከደቡብ ሱዳን ጋር የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ…

አትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በአሜሪካ አትላንታ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በአሜሪካ አትላንታ በተደረገ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን 30 ደቂቃ ከ49 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው  ቀዳሚ ሆና የጨረሰችው፡፡ በውድድሩ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ…

አጫጭር የዝውውር ዜናዎች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የአውሮፓ እግር ኳስ ክለቦች በቀጣዩ የውድድር ዘመን ተጠናክረው ለመቅረብ በዝውውር ገበያው በስፋት እየተሳተፉ ነው። ቀደም ሲል ኧርሊንግ ሃላንድን ከቦሩሲያ ዶርትመንድ ያስፈረመው የእንግሊዙ ሻምፒዮን ማንቼስተር ሲቲ÷…

የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ መራዘሙን ካፍ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈንጆቹ ከሰኔ 23 ቀን 2023 እስከ ሐምሌ 23 ቀን 2023 ድረስ በኮትዲቯር ለማካሄድ ታቅዶ የነበረው የአፍሪካ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ መራዘሙን ካፍ አስታውቋል፡፡ የካፍ ፕሬዚዳንት ዶክተር ፓትሪስ ሞሴፔ በዛሬው እለት…

ለፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ 10 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ላጠናቀቀው ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ 10 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ። ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለብ ዛሬ ጎንደር ከተማ ሲገባ…

የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል። ፕሪሚየር ሊጉ በመጠናቀቂያ ቀኑ በተካሄዱ ሶስት ጨዋታዎች ሰባት ጎሎች ተቆጥረውበታል። ቀደም ብሎ ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ መከላከያ ጅማ አባጅፋርን 1 ለ 0…

በቤልጂየም የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት ምሽት በቤልጂየም በተካሄደው የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ ኢትዮጵያዊቷ መዲና ኢሳ ርቀቱን በ15 ደቂቃ14 ሰከንድ በ01 ማይክሮ ሰከንድ በመጨረስ በቀዳሚነት አጠናቃለች፡፡ ሌላኛዋ አትሌት አሳየች…

በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሐዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሐዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል። ረፋድ ላይ በተካሄደው ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ መከላከያን 2 ለ 1 አሸንፏል። መከላከያ በተሾመ በላቸው ጎል ጨዋታውን መምራት ቢችልም፥ ሐዋሳ ከተማ በብሩክ በየነ እና ወንድአገኝ…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 ለ 0 በማሸነፍ ለዋንጫ የሚያደርገውን ፉክክር አጠናክሯል፡፡ ምሳ ሰዓት በተካሄደው ጨዋታ ሙጅብ ቃሲም ለፋሲል ከነማ ሁለት ጎሎችን ሲያስቆጥር ሱራፌል…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ጅማ አባጅፋርን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ29ኛ ሣምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የወልቂጤ ከተማን የአሸናፊነት ጎሎች÷ ዋህብ አዳምስ፣ በኃይሉ ተሻገር እና ጫላ ተሸታ…