Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ተጨማሪ የብር ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ካሊ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በወንዶች 1 ሺህ 500 ሜትር የፍጻሜ ውድድር የብር ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ አትሌት ኤርሚያስ ግርማ ርቀቱን በ3 ደቂቃ ከ37 ሰከንድ 24 ማይክሮ ሰከንድ…

በሻምፒዮናው የማጣሪያ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍፃሜ ውድድር አለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ካሊ እየተካሄደ ባለው 19ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዛሬ በተካሄዱ የማጣሪያ ውድድሮች ለፍፃሜ ውድድር አልፈዋል። በ3 ሺህ ሜትር የወንዶች የማጣሪያ ውድድር አትሌት ድሪባ ግርማ እና…

ዛሬ ቀንና ሌሊት ላይ በሚካሄዱ የዓለም ሻምፒዮና የማጣሪያና የፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ሦስተኛ ቀኑን በያዘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ቀን እና ሌሊት ላይ በሚካሄዱ የማጣሪያና የፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ፡፡ ከቀኑ 11 ሰዓት በሚካሄደው የወንዶች 3 ሺህ ሜትር የማጣሪያ ውድድር÷…

የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ እጩዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት እና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ እጩዎች ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡ ይፋ ከሆኑት ዕጩዎች ዝርዝርም ሦስት ፕሬዚዳንትና 26 የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ተወዳዳሪዎች እንደሚገኙበት ፌዴሬሽኑ በማህበራዊ ትስስር ገጹ…

ዑመድ ዑኩሪ የኦማኑን ክለብ ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አጥቂ ዑመድ ዑኩሪ የኦማኑን ክለብ አል-ሱዋይክ መቀላቀሉ ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለመከላከያ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በመጫወት ከሀገራችን የስፖርት ማህበረሰብ ጋር መተዋወቅ የቻለው ባለ ግራ እግሩ አጥቂ÷ 2006 ላይ የኢትዮጵያ…

በሻምፒዮናው ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን ወርቅና ብር ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን ወርቅና ብር ሜዳሊያ አግኝታለች፡፡ በኮሎምቢያ ካሊ እየተካሄደ ባለው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሌሊቱን በተደረጉ የ5 ሺህ የወንዶች እና የ3 ሺህ ሜትር…

በሻምፒዮናው የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ካሊ እየተካሄደ ባለው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል። በ1 ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያ የተወዳደረው አትሌት አድሃና ካሣዬ ኬኒያዊውን አትሌት…

የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጀመራልየዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ካሊ የሚካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ሲጀምር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች ይሳተፋሉ፡፡ በዚህም መሰረት ምሽት 12: 00 ሰዓት የወንዶች 1500 ሜትር  የማጣሪያ ውድድር የሚደረግ ሲሆን፥ …

የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረግባቸው ቀናት ተራዘሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረግባቸው ቀናት መራዘማቸውን ካፍ አስታወቀ፡፡ በዚህም መሰረት በመስከረም ወር ሊደረጉ ቀጠሮ የተያዘላቸው የዋሊያዎቹ 3ኛ እና 4ኛ የምድብ ጨዋታዎች ከመጋቢት 11 እስከ 19-2015 የሚደረጉ ይሆናል፡፡…

ዋልያዎቹ በቻን ማጣሪያ የደቡብ ሱዳን አቻቸውን 5 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለአፍሪካ እግር ኳስ ሻምፒዮና (ቻን) ጨዋታ ከደቡብ ሱዳን ጋር ያደረገውን የመልስ ጨዋታ 5 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ።   ሰባተኛው የቻን የእግር ኳስ ጨዋታበፈረንጆቹ 2023 በአልጄሪያ…