Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ላስመዘገቡት አትሌቶች እስከ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚደርስ ሸልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ላስመዘገቡ አትሌቶች ከ50 ሺህ ብር እስከ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚደርስ ሸልማት ተበረከተ፡፡ በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተመዘገበውን አኩሪ ድል በማስመልከት…

የተገኙት ጀግና አትሌቶች የቀድሞ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የትውልድ ቅብብሎሽ ውጤት ናቸው – ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ በሚደረጉ ውድድሮች የኢትዮጵያ አትሌቶችን የሜዳሊያ ብዛት ከፍ ለማደረግ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ ተናገረች፡፡ በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የተመዘገበውን…

በዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ላስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል አየተደረገለት ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ላስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የጎዳና ላይ አቀባበል አየተደረገለት ነው፡፡ በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና…

በ18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ሲገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል፡፡ የአትሌቲክስ የልዑካን ቡድኑ አባላት  ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ…

በ18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የጀግና አቀባበል ይደረግለታል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሪገን በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና አኩሪ ድል ያስመዘገበው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት አካባቢ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ በከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ደማቅ አቀባበል…

ከ20 ዓመት በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ  አትሌቶች ሽኝት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኮሎምቢያ ካሊ በሚደረገው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የሚሳተፉ አትሌቶች ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡ የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድኑ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ላይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማሪፊያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተወካዮች…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ላሳዩት ሀገራዊ አንድነትና ላስገኙት ውጤት የጀግና አቀባበል ይደረግላቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላሳዩት ሀገራዊ አንድነትና ላስገኙት ወርቃማ ድል ልዩና ደማቅ አቀባበል እንደሚደረግላቸው የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአሜሪካ በተካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ…

ሻምፒዮናውን ኢትዮጵያ ከዓለም ሁለተኛ ሆና አጠናቀቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (2014) የኦሪገንን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን ኢትዮጵያ አራት የወርቅ፣ አራት የብር እና ሁለት የነሃስ ሜዳሊያዎችን በማግኘት ከዓለም ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች። 18ኛውን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በድምሩ 10 ሜዳሊያዎችን በማግኘት ከአፍሪካ…

በሻምፒዮናው የመጠናቀቂያ ዕለት ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (2014) በዛሬው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና መጠናቀቂያ ዕለት በወንዶች 5 ሺህ ሜትር እና በሴቶች 800 ሜትር የፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም። በወንዶች 5 ሺህ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያው ወደ ኖርዌይ ሄዷል። በውድድሩ ዩሚፍ…

በ18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ5000 ሜትር የወንዶች ፍጻሜ ውድድር ዛሬ ሌሊት ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በ18ኛው የኦሪገን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ5000 ሜትር የወንዶች ፍጻሜ ውድድር ዛሬ ሌሊት ይደረጋል። ለሊት 10:05 በሚደረገው የወንዶች 5000 ሜትር ፍጻሜ ውድድር ላይ ሶስት ኢትዮጵያውን አትሌቶች የሚሳተፉ ሲሆን፥ ሙክታር ኢድሪስ፣ ሰለሞን…