Browsing Category
ስፓርት
በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ከተሳተፉት ሶስት አትሌቶች ሁለቱ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል
በአዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛ ቀኑን ባስቆጠረው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ከተሳተፉት ሶስት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሁለቱ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡
በመጀመሪያው ምድብ የወርቅውኃ ጌታቸው 2ኛ ደረጃን በመያዝ ወደ ፍፃሜ ማለፍ…
በአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በመጀመሪያ ቀን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በብቃት አልፈዋል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሬገኑ 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያ ቀን ማጣሪያ ውድድሮች በወንዶች 3,000 ሜትር መሠናክል እና በሴቶች የ1,500 ሜትር ውድድሮች ስድስቱም ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በብቃት አልፈዋል።
3,000 ሜትር መሠናክል ወንዶች፣ ጌትነት…
ዮርዳኖስ ዓባይ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዮርዳኖስ ዓባይ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ሆኖ መሾሙን ክለቡ አስታወቀ፡፡
ድሬዳዋ ከተማ ከአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ጋር በስምምነት መለያየታቸውን ተከትሎ÷ አሰልጣኝ ዮርዳኖስ ዓባይ ለአንድ ዓመት ክለቡን እንዲያሰለጥን ተሹሟል፡፡…
18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ ይጀምራል
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሬጎን የሚካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ ይጀመራል።
በውድድሩ ÷ኢትዮጵያ በሁለቱም ጾታዎች በአጠቃላይ 40 ማለትም 21 ወንድና 19 ሴት አትሌቶችን እንደምታሳትፍ ተገልጿል።
አትሌቶቹ በ800 ሜትር፣ በ1 ሺህ 500…
ዱሬሳ ሹቢሳ ባህር ዳር ከነማን ተቀላቀለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት በይፋ የዝውውር ገበያውን የተቀላቀለው ባህር ዳር ከተማ የመስመር አጥቂውን ዱሬሳ ሹቢሳን በሁለት ዓመት ውል ማስፈረሙን አስታውቋል፡፡
ከአዳማ ወጣት ቡድን የተገኘው ዱሬሳ ሹቢሳ ያለፈውን እና የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት በሰበታ…
ሲዳማ ቡና ወንድማገኝ ተሾመን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ ቡና በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ክለቡን ሲመራ የነበረውን ወንድማገኝ ተሾመን በዋና አሰልጣኝነት መሾሙን አስታወቀ፡፡
ከረዳት ወደ ጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት በመምጣት ክለቡ በደረጃ ሰንጠረዡ ሦስተኛ ላይ ተቀምጦ…
በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሚሳተፉ አትሌቶች ሽኝት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሬገን በሚካሄደው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን የሚወክለው የአትሌቲክስ ቡድን በዛሬው ዕለት በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሽኝት ተደርጎለታል፡፡
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት÷ ዛሬ ምሽት በቦሌ…
ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈባቸው
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ተሳታፊዎች ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለቦች የሥነ ምግባር ቅጣት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል፡፡
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ባደረገው ስብሰባ በተደረጉ የፕሪሚየር ሊግ…
አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ በሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ነገ የሚደረገውን ተጠባቂ ጨዋታ እንድትመራ ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ በሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ነገ ምሽት የሚከናወነውን ወሳኝ ጨዋታ እንድትመራ ተመርጣለች።
የ2022 የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር በአልጄሪያ አስተናጋጅነት በመካሄድ ላይ መሆኑ ይታወቃል፡፡…
የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ እና የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የማጠቃለያ እና የኮከቦች ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡
በመርሐ ግብሩ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ፣…