Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ንጋት ላይ በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያ ሁለት የብር ሚዳሊያዎች አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች በ1 ሺህ 500 ሜትር ፍፃሜ በጉዳፍ ፀጋይ ኢትዮጵያ ሶስተኛውን የብር ሜዳልያ አገኘች። በውድድሩ ኬንያ የወርቅ እና ብሪታኒያ የነሃስ ሜዳሊያ አገኝተዋል። በወንዶች 3 ሺህ ሜትር መሰናክል ለሜቻ…

አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ 3ኛውን የወርቅ ሜዳልያ ለኢትዮጵያ አስገኘች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ተጨማሪ የወርቅ ሜዳልያ አገኘች። ከሰአት በኋላ በተካሄደው የሴቶች የማራቶን ውድድር አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ ውድድሩን በአሸናፊነት…

የኬንያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በለተሰንበት ግደይ ላይ ያቀረበው ክስ ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በለተሰንበት ግደይ ላይ ያቀረበው ክስ ውድቅ ተደረገ። በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች በመጨረሻዎቹ ሰከንዶች ለተሰንበት ግደይ ሄለን ኦቢሪን በክርን መታታለች በሚል ኬንያ ለዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ቅሬታ…

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሦስት የፍጻሜ ውድድሮች ትሳተፋለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ የሚገኘው 18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ኢትዮጵያ በሦስት የፍጻሜ ውድድሮች ትሳተፋለች፡፡ በዚህም መሰረት ቀን 10:15 በሚካሄደው የሴቶች ማራቶን ፍጻሜ ጎይቲቶም ገብረስላሴ፣ አባበል የሻነህ እና…

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ኡጋንዳ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በወንዶች 10 ሺህ ሜትር ኡጋንዳ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች። ውድድሩን ኡጋንዳዊው አትሌት ጆሽዋ ቼፕቴጌ አሸንፏል። እስከ ፍፃሜው ብርቱ ፉክክር ካደረጉት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች መካከል ሰለሞን ባረጋ አምስተኛ…

የዓለም የወንዶች ማራቶን ፍጻሜ ውድድርን አትሌት ታምራት ቶላ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድርን አትሌት ታምራት ቶላ አሸነፈ፡፡ አትሌት ታምራት ቶላ 2 ሰዓት ከ 5 ደቂቃ ከ 36 ሰከንድ በመግባት ነው ውድድሩን ያሸነፈው፡፡ አትሌት ሞስነት…

የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድር በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በውድድሩም÷ አትሌት ሌሊሳ ደሲሳ፣ አትሌት ሙስነት ገረመው፣ አትሌት ሰይፉ ቱራ እና አትሌት ታምራት ቶላ ተሳትፈዋል፡፡ በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው…

በኦሬገን ዛሬ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች ማራቶንና 10 ሺህ ሜትር ውድድሮች ይጠበቃሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሬገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች ማራቶን እና 10 ሺህ ሜትር ውድድሮች ይጠበቃሉ። ቀን 10 ሰዓት ከ15 ላይ የወንዶች ማራቶን የሚካሄድ ሲሆን፥ ሌሊሳ ደሲሳ፣ ሙስነት ገረመው፣ ሰይፉ ቱራ እና ዓየለ ቶላ…

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ1ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያዎች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወደ ቀጣይ ዙር አልፈዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሬገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ለሊቱን በተካሄዱ የወንዶችና ሴቶች 1ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያዎች በሴቶች ሁሉም ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪዎች አልፈዋል፡፡ ጉዳፍ ጸጋይ 4፡01.28 ከምድብ አንድ 1ኛ፣ ፍረወይኒ ኃይሉ 4፡02.28 ከምድብ አንድ…

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በለተሰንበት ግደይ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ18ኛው የኦሬገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር በለተሰንበት ግደይ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። በውድድሩ ኬንያውያን አትሌቶች ሁለተኛ እና ሶስተኛ በመሆን አጠናቀዋል። እጅጋየሁ ታየ ስድስተኛ እና ቦስና…