Browsing Category
ስፓርት
ማንቸስተር ዩናትድ አርሴናልን 3 ለ 2 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ትላንት ምሽት በተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናትድ አርሴናልን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡
የማንቸስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ጎሎች ቡሩኖ ፈርናንዴዝ እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሲያስቆጥሩ÷ የአርሴናልን ሁለት ጎሎች…
ቶምፕሰን-ሄራ እና ዋርሆልም የአመቱ ምርጥ አትሌቶች ተብለው ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሊምፒክ አሸናፊዋ ጃማይካዊቷ ኢሌን ቶምፕሰን ሄራ እና ኖርዌያዊቷ ካርስተን ዋርሆልም በ2021 የዓለም አትሌቲክስ ሽልማት የአመቱ ምርጥ አትሌቶች ተብለው ተመርጠዋል።
ቶምፕሰን-ሄራ በአመቱ በታሪክ ከተመዘገቡ ውጤቶች ከፍተኛውን…
ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ የኩዌት ሊግ ውድድሮችን ለመምራት ወደ ስፍራው ያቀናሉ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በኩዌት ሊግ ውድድሮችን ለመምራት መመረጣቸውን ተከትሎ ዛሬ ወደ ስፍራው ያቀናሉ፡፡
የኩዌት እግር ኳስ ማህበር ሰሞኑን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በጻፈው ደብዳቤ÷ …
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት ተጠባቂ ጨዋታዎችን ያስተናግዳል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዛሬ በሚካሄደው 14ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ከአርሴናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ሁለቱ ቡድኖች የ 5 ነጥብ ልዩነት ያላቸዉ ሲሆን÷ በጨዋታዉ የማይክል አርቴታ ቡድን የሚያሸነፍ…
ሳሙኤል ኤቶ ለካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ሊወዳደር ነው
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የካሜሩን እግር ኳስ ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ ለካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር በይፋ በእጩነት ቀርቧል፡፡
የቀድሞው የባርሴሎና ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ ለእጩነት ከቀረበ በኋላ "የካሜሩንን እግር ኳስ መልሶ ለመገንባት እና…
በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ከጋና አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከጋና ጋር አቻ ተለያይቷል።
ጋናዎች በጨዋታው አንድሬ አየው ባስቆጠራት የቅጣት ምት ጎል ሲመሩ ቢቆዩም ጌታነህ ከበደ በጨዋታው መጠናቀቂያ ላይ ባስቆጠራት ጎል ዋልያዎቹ አቻ ተለያይተዋል።…
አስቶንቪላ ስቲቨን ጄራርድን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አስቶንቪላ ዲን ስሚዝን ካባረሩ በኋላ አዲስ አሰልጣኝ ለማግኘት ፍለጋ ላይ ቆይተዋል።
በዛሬው እለትም የቀድሞውን የሊቨርፑል አማካይ ስቲቨን ጄራርድ አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡
የስኮትላንዱ ክለብ…
ኢትዮጵያ የሴካፋ ውድድር ሻምፒዮን ሆነች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዙሩ ካደረጋቸው 4 ጨዋታዎች ሁሉንም በአሸናፊነት በማጠናቀቅ ሻምፒዮን ሆነ ።
ብሄራዊ ቡድኑ 12 ነጥብ በመያዝ 12 ነጥብ ካለው ዩጋንዳ አቻው ጋር የመጨረሻውን የዋንጫ ጨዋታ በዛሬው ዕለት…
አትሌት ዳዊት ስዩም የ5 ኪሎ ሜትር ሚክስድ ሬስ የዓለም ሪከርድ ሰበረች
አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ)በፈረንሳይ ሊል በተደረገ የ5 ኪሎ ሜትር የድብልቅ ውድድር (ሚክስ ሬስ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ዳዊት ስዩም የርቀቱን የዓለም ሪከርድ በመስበር አሸንፋለች።
አትሌቷ በ14:41 በመግባት ነው የርቀቱን የዓለም ሪከርድ በመስበር አሸናፊ መሆን የቻለችው፡፡…
ኢትዮጵያ ጂቡቲን 7 ለ 0 ረታች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ውድድር ኢትዮጵያን ከጂቡቲ ባገናኘው መርሃ ግብር ኢትዮጵያ ድል ቀንቷታል፡፡
በዚሁ መሠረትም ኢትዮጵያ የጂቡቲ አቻዋን 7 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡
ጎሎቹንም÷…