Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

አትሌት ያለምዘርፍ በሴቶች ግማሽ ማራቶን ሩጫ ክበረ ወሰን ሰበረች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው በአየርላንድ አንትሪም ኮስት በተካሄደው የሴቶች ግማሽ ማራቶን ሩጫ የዓለም ክበረ ወሰን ሰብራለች።   አትሌት ያለምዘርፍ 1:03.43 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው የርቀቱን ክብረ ወሰን…

ፌዴሬሽኑ በአረንጓዴ አሻራ የንቅናቄ መርሃ ግብር ላይ ተሳተፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስቴር በተጠራው "ኑ ኢትዮጵያን አረንጓዴ እናልብሳት" በሚል መሪ ቃል የሚከናወን የንቅናቄ መርሃ ግብር ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተሳታፊ ሆኗል፡፡ በፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የተመራው የስራ አስፈፃሚና…

ኤቨርተንና ሌስተር ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ 11 ሰዓት ላይ በተደረጉ አምስት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ሁለቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ሶስቱ ደግሞ በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ በዚህም መሰረት ኤቨርተንና ሌስተር ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ÷ አስቶንቪላ ከብሬንት ፎርድ፣ ኒውካስል ዩናትድ…

ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን በሰፊ ውጤት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን 5ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡ ለማንችስተር ሲቲ ኤልካይ ጉንዶጋን በ7ኛው ደቂቃ፣ ፌራን ቶሬዝ በ12ኛው እና በ84ኛው ፣ ገብርኤል ጄሱስ በ43ኛው እና ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ…

ሮናልዶ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተስማማ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለማንችስተር ዩናይትድ ለመፈረም መስማማቱ ተሰማ፡፡ ፖርቹጋላዊው ተጫዋች ለማንችስተር ሲቲ ይፈርማል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረ ቢሆንም ለማንችስተር ዩናይትድ ለመፈረም ወስኗል። ዩናይትድ ለ 36 አመቱ የአምስት ጊዜ የባሎንዶር…

በሉዛን ዳይመንድ ሊግ አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸነፈች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በሉዛን ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በውድድሩ በ1 ሺህ 500 ሜትር የተሳተፈችው አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አንደኛ በመውጣት ውድድሩን ስታጠናቅቅ አትሌት ሂሩት መሸሻ በ6ኛነት…

በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና  ለተካፈለው ልኡክ የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ-ናይሮቢ በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ በድል ለተመለሰው ልኡክ የማበረታቻ  ሽልማት ተበርክቶለታል። ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል በ18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተካፍሎ በ3 ወርቅ፣ በ7 ብር እና…

ፋሲል ከነማ ለጠለምትና አዲአርቃይ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፋሲል ከነማ ለጠለምትና አዲአርቃይ ተፈናቃይ ዜጎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ፋሲል ከነማ ከአዲአርቃይና ጠለምት አካባቢዎች በህልውና ማስከበር ዘመቻው ምክንያት በደባርቅ ከተማ በጊዜያዊነት ለተጠለሉ ከ16 ሺህ በላይ ወገኖች የልብስና የምግብ ቁሳቁስ ነው…

የኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ባሕር ዳር  ገባ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጋር እሁድ የወዳጅነት ጨዋታ የሚያደርገው የኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ባሕር ዳር ገብቷል። ምንጭ፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ …

ለ20ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አባላት ጥሪ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው በመስከረም ወር ላለበት ጨዋታ አሰልጣኝ ፍሬው ኃ/ገብርኤል ለ40 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል። ጥሪ የተደረገላቸው የብሔራዊ ቡድኑ አባላትም ከአዲስ አበባ…