Browsing Category
ስፓርት
በተለያዩ የዓለም ሀገራት በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሣምንቱ መጨረሻ በተለያዩ የዓለም ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በጀርመን ካርልስሩህ የዓለም የቤት ውስጥ ቱር ውድድር በ3000 ሜትር በሪሁ አረጋዊ አንደኛ ደረጃን ሲይዝ÷ በሌላ…
በዳያስፖራ አባላትና በሀገር ውስጥ ቡድኖች መካከል የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳያስፖራና በሀገር ውስጥ ቡድኖች መካከል "ስፖርታችን ለአብሮነታችን" በሚል መሪ ሀሳብ የወዳጅነት የእግር ኳስ ጨዋታ ተካሄደ፡፡
የቀድሞ የብሔራዊ ቡድንና የክለብ ተጫዋቾች የነበሩ ሀገራዊ ጥሪን ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት…
በአፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫ ካሜሩን ጋምቢያን በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅላለች፡፡
ምሽቱን በተካሄደው ጨዋታ ካሜሩን ጋምቢያን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን የተቀላቀለች የመጀመሪያዋ አገር ሆናለች፡፡
…
ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች በ1500 ሜትር በማንሃተን ከተማ በተካሄደው የዓለም አትሌቲክስ ውድድር አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በኒዮርክ ማንሃተን በተካሄደው የሴቶች የ1500 የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ በመያዝ አሸናፊ ሆነዋል፡፡
በውድድሩ አክሱማዊት አምባየ 1ኛ፣ ሂሩት መሸሻ 2ኛ እና ፍሬወይኒ ሃይሉ 3ኛ…
ሴኔጋል እና ሞሮኮ በካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ
አዲስ አበባ፣ጥር 18፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሴኔጋል እና ሞሮኮ በካሜሮን የአፍሪካ ዋንጫ ተጋጣሚወቻቸውን በማሸነፍ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል፡፡
ምሽት አንድ ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ሴኔጋል ኬፕ ቬርዴን 2 ለ 0 በማሸነፍ ነው ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል የቻለችው፡፡
ሴኔጋል ብልጫ በወሰደችበት ይህ…
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዕቅዱን ማሳካት ባለመቻሉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ይቅርታ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጨዋቾች የተቻላቸውን ጥረት ቢያደርጉም፤ ተይዞ የነበረውን እቅድ ማሳካት ባለመቻላቸው የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ጠየቀ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ…
ቡበከር ናስር ለሙከራ ጊዜ ወደ ደቡብ አፍሪካ ማቅናቱ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች እና የምንጊዜውም ኮከብ ግብ አግቢ አቡበከር ናስር ለሙከራ ጊዜ ወደ ደቡብ አፍሪካ አቅንቷል።
አቡበከር ናስር ወደደቡብ አፍሪካ ያቀናው፥ የአገሪቱ ክለብ ማሜሎዲ ሰንዳውስ በጥር የዝውውር መስኮት…
ጋምቢያ በእግር ኳስ ታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜን ተቀላቀለች
አዲስ አበባ፣ጥር 17፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአፍሪካ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ውድድር ጋምቢያ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሩብ ፍፃሜውን መቀላቀል ችላለች፡፡
ትናንት ምሽት አንድ ሰዓት ላይ ጋምቢያ ከጊኒ ጋር ባደረገችዉ ጨዋታ በሙሳ ባሮ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 በማሸነፍ ነው በእግር ኳስ…
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻዉ ተሸነፈ
አዲስ አበባ፣ጥር 15፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በታንዛኒያ አቻዉ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡
ዛንዚባር ላይ በተደረገው ይህ ጨዋታ የታንዛኒያን የማሸነፊያ ጎል ክሪሲያ ጆንባራ በ64ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥራለች፡፡
መረጃዉ የኢትዮጵያ እግር ኳስ…
በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚካሄደው የአፍሪካ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ሻምፒዮና ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አዘጋጅነት የሚካሄደው 11ኛው የአፍሪካ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ራስ ሐይሉ ጅምናዚየም ዛሬ ተጀምሯል።
በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ የባህልና ስፖርት…