Browsing Category
ስፓርት
በሴካፋ ከ23 ዓመት በታች የመክፈቻ ጨዋታ ኢትዮጵያና ኤርትራ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)-በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች እግር ኳስ የመክፈቻ ጨዋታ ኢትዮጵያና ኤርትራ 3ለ3 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል ።
ለኢትዮጵያ በ12ኛው ደቂቃ ዊልያም ሰለሞን ፣ በ43 እና በ58ኛው ደቂቃ ላይ ደግሞ አቡበከር ናስር…
የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር በኢትዮጵያና በኤርትራ ጨዋታ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴካፋ ከ23 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ኢትዮጵያና ኤርትራ እያደረጉት ባለው ጨዋታ ተጀመራል።
ኢትዮጵያ ዊልያም ሰለሞን ባስቆጠራት ግብ 1 ለ 0 እየመራች ትገኛለች።…
ለሴካፋ ውድድር የእንኳን ደህና መጣችሁና የእራት ግብዣ መርሃ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሴካፋ ውድድር የእንኳን ደህና መጣችሁና የእራት ግብዣ መርሃ ግብር በባህር ዳር ከተማ ተካሄደ፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ ኢትዮጵያ የእግርኳስ የፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና…
የኦሮሚያ ስፖርት ኮሚሽን ከ2ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ለዞኖች ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ስፖርት ኮሚሽን ከ2ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ለዞኖች ድጋፍ አድርጓል።
የርክክብ ስነ-ስርዓቱ አዲስ አበባ በሚገኘው የኦሮሚያ ስፖርት ኮሚሽን ቅጥር ግቢ የተካሄደ ሲሆን፤ በዚሁ መረት በከተማ አስተዳደር ለሚተዳደሩ 13…
የሴካፋ ከ23ዓመት በታች ውድድር ቅዳሜ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ23ዓመት በታች ውድድር ቅዳሜ እንደሚጀምር ተገለጸ።
ኢትዮጵያ የምታስተናግደው ይህ ውድድር ተጋባዧን ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክን ጨምሮ ዘጠኝ የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት በባህርዳር ይሳተፋሉ።…
ሃድያ ሆሳዕና ፌዴሬሽኑ ከሚሰጣችሁ ማናቸውም አገልግሎቶች ታገደ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃድያ ሆሳዕና የእግርኳስ ቡድን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከሚሰጣችሁ ማናቸውም አገልግሎቶች መታገዱ ተገለፀ፡፡
ፌዴሬሽኑ 15 የሃዲያ ሆሳዕና ተጫዋቾች ከሚያዚያ ወር ጀምሮ እስከ ውል ማብቂያቸው ድረስ…
የማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብ ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ላስመረጣቸው አትሌቶች ሽኝት አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ስፖርት ክለብ ለቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ላስመረጣቸው አትሌቶች ሽኝት አደረገ።
በውድድሩ ላይ ኢትዮጵያን ወክለው ከሚሳተፉት አትሌቶች መካከል ፌዴራል ማረሚያ አምስት አትሌቶችን አስመርጧል።
በዛሬው እለትም አትሌቶቹን…
ጣሊያን የአውሮፓ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነች
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት ምሽት በተካሄደው የ2020 የአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ጣልያን ሻምፒዮን ሆናለች፡፡
በዌምብሌይ ስታዲየም በተካሄደው የፍጻሜ ጨዋታ ጣሊያን እንግሊዝን በፍጽም ቅጣት ምት በማሸነፍ ነው ሻምፒዮን የሆነችው፡፡
ጨዋታው…
በአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝና ጣሊያን ለፍጻሜ ደረሱ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት ማምሻ በተደረገ ጨዋታ እንግሊዝ ዴንማርክን በማሸነፍ ለአውሮፓ ዋንጫ ፍፃሜ ማለፏን አረጋገጠች፡፡
ጨዋታው በመደበኛ ሰዓት በአንድ አቻ የተጠናቀቀ ሲሆን በተጨመረ 30 ደቂቃ እንግሊዝ አንድ ጎል በማከል 2 ለ 1 በሆነ ውጤት…
የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ስራ ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ስራ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል።
የአዲስ አበባ ስታዲየምን እድሳት ለማድረግ ከሁለት ሳምንት በፊት የውል ስምምነት መደረጉ ይታወሳል።
በውሉ መሠረትም የእድሳት ስራው ዛሬ ተጀምሯል።
ዕድሳቱ…