Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

የ2014 ቤትኪንግ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። በዛሬው የመክፈቻ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ ከጅማ አባጅፋር 8 ሰዓት ጨዋታቸውን ሲያደርጉ÷ ድሬዳዋ ከተማ ከወላይታ ዲቻ ደግሞ 12 ሰዓት…

ዋልያዎቹ በደቡብ አፍሪካ አቻቸው 1 ለ 0 ተረቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ለዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ዉድድር በደቡብ እፍሪካ ኤፍ ኤን ቢ ስታዲየም ዛሬ የተካሄደው የኢትዮጵያ አና የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድኖች ጨዋታ በአስተናጋጁ ቡድን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተጠናቅቋል። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ በደቡብ…

ሰይፉ ቱራ የቺካጎን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሰይፉ ቱራ የቺካጎ ማራቶንን በ2:06:12 በመግባት አሸንፏል፡፡ በብቃት ያሸነፈው ወጣቱ አትሌት ሶስተኛው የማራቶን ድሉ ሲሆን÷ በአቦት የዓለም ማራቶን ውድድር ግን የመጀመሪያው መሆኑን ከዓለም አትሌቲክስ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡…

የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ጋና አቀና

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ውሃ ዋና ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ጋና አክራ አቅንቷል። ጋና በምታዘጋጀው የአፍሪካ የውሃ ዋና ሻምፒዮና ላይ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመካፈል የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን ስምንት…

ዋልያወቹ በሜዳቸው 3 ለ1 ተረቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያወቹ) በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን (ባፋና ባፋና) 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የዋልያዎቹን አንድ ጎል በ67ኛው ደቂቃ ጌታነህ ከበደ ያስቆጠረ ሲሆን፤ የደቡብ አፍሪካውን…

ዋልያወቹ በሜዳቸው 3 ለ1 ተረቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያወቹ) በደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ቡድን (ባፋና ባፋና) 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል፡፡ የዋልያዎቹን አንድ ጎል በ67ኛው ደቂቃ ጌታነህ ከበደ ያስቆጠረ ሲሆን፤ የደቡብ አፍሪካውን ደግሞ በ45ኛው…

ዋልያዎቹ ነገ ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ይጫወታሉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግርኳስ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሦስተኛ ጨዋታውን ነገ በባህርዳር ከደቡብ አፍሪካ ጋር ያደርጋል። ለኳታር 2022 የዓለም ዋንጫ ውድድር ለማለፍ ኢትዮጵያ ከጋና፣ ዚምባብዌና ደቡብ አፍሪካ ጋር በምድብ ሰባት መደልደሏ…

የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድን ባህርዳር ገባ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ጋር በነገው እለት ጨዋታውን የሚያደርገው የደቡብ አፍሪካ የእግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን ባህርዳር ገብቷል፡፡ ምንጭ፡- የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…

የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚል ተሰየመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በፌደራል አስፈፃሚ አካላት ስያሜ ማሻሻያ መሠረት የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚል ተሰይሟል፡፡ በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ፅህፈት ቤት ደግሞ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን…

አትሌት ሲሳይ ለማ የለንደን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አትሌት ሲሳይ ለማ ዛሬ በተካሄደው የወንዶች ለንደን ማራቶን የ2021 ውድድርን አሸንፏል። አትሌቱ በ2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ ከ1 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ሲያሸንፍ÷ አትሌት ሞስነት ገረመው 3ኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቋል። በሴቶች አትሌት ደጊቱ…